Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በሥስት ቦታዎች የወፍጮ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ

በአብክመ ግብርና ቢሮ በሥስት ቦታዎች የወፍጮ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/01/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ   የተበዳሪው ስም

ዳሸን ባንክ የተበዳሪ/አስያዥ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የመጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አገር አምባቸው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አቢ ዘነበ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/324727 በጥር 22

የይዞታ ስፋት 360 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የህትመት አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል የግዢው መለያ ቁጥር፡- BOHEA-PPAD NCB Health-insurance Tir-2018

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የተለያዩ አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን የማገዶ እንጨት፣ የዳቦ አቅርቦት፣ አትክልትና ፍራፍሬ እና የወፍጮ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በምሥራቅ ደንምቢያ ጤና ጥበቃ ስር የሚገኘው የአይምባ ጤና ጣቢያ የAPTS ሸልፍ ለማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ደንምቢያ ጤና ጥበቃ ስር የሚገኘው የአይምባ ጤና ጣቢያ የAPTS ሸልፍ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አብሮ አደግ እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ማተቤ አሸንፍ መካከል ስላለው የገንዘብ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የተለያዩ ህትመት ስራዎችን በብራንዱ መሰረት ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የተለያዩ ህትመት ስራዎችን በብራንዱ መሰረት ፈቃድ ካላቸው

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመኪና ወተር ፓምፕ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Sep 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c0b71c19-86a9-4dc4-8b48-ea3a92cbbd83/open Lot Information

በማዕከላዊ ጎንደር በታች አርማጭሆ ወረዳ የሳንጃ የመጀመሪያ ደርጃ ሆስፒታል ለ2019 ዓ.ም ከመስከረም 01/2019 እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ለሰራተኞች ሰርቪስ የሚሰጥ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአቃቢ ህግ ውል ወስዶ ማሰራት ይፈልጋል

በምዕራብ ጎጃም ዞን በሰከላ ወረዳ የአባይ ምንጭ 2ኛ ደ/ት/ቤት ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል የተማሪዎች መማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍቶች በትምህረት ካሪኩለም መቀየር ምክንያት ከጥቅም ውጭ የሆነ በመሆኑ በኪሎ በግልጽ ጨረታ የአንድ ኪሎ መነሻ ዋጋ ብር 5.50 (አምስት ብር ከአምሳ ሳንቲም) ሆኖ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ የሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2019 ዓ.ም ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል 1hz-k79 አንቡላንስ መኪና መለዋወጫ እቃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ የሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2019 ዓ.ም ለመ/ቤቱ

የለሚ ኩራ ክ/ከ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የለሚ ኩራ ክ/ከ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ