Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 04, 2026) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1104-0002-2025 ደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ልማት ማህበር (ደኢህልማ) በኢትዮጵያ ሲቪል ማህረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ 1113/2011 መሠረት ዳግም ምዝገባ ቁጥር

ደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ልማት ማህበር (ደኢህልማ) ያገለገለ አንድ ተሽከርካሪ (ማህንዲራ የመስክ መኪና) እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር- 22/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተሸሻለው የጉምሩከ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀጽ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT_T594 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአድስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታከሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታክሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  ቁጥር 20/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአዳሬ ዶሮ ዕርባታ ኢንተርፕራይዝ በቆሎ፣ ፉሪሽካ፣ ላይም ስቶን፣ ጨው፣ አኩሪ አተር ፋጉሎ፣ ኑግ ፋጉሎ፣ ፕሪሚክስ ኮንሰንትሬት፣ ሚቲዮኒን፣ ላይዚን እና ሥጋና አጥንት ፋጉሎን ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Gayo Pastoral Development Initiative (GPDI) Invites Interested and Eligible Bidders for the Supply of Scholastic Materials for ALP Students in the Gumi Eldalo District of the East Borana Zone, Oromia Regional State

Ethiopian Herald(Oct 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Tender Announcement for Procurement of Combined Desks Gayo Pastoral

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያሠራው የጎርፍ መውረጃ ቦይ ጥገና እና ኮብልስቶን መንገድ ጥገና ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ

Ministry of Defense:procurement of Electrical Materials (Tenders)የሜ/ጄ/ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ

Government(Nov 04, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c86ad705-aee2-47a7-9f67-fa346296d461/open Reference

Ministry of Defense: Procurement of Sanitary Materials/MB/

Government(Nov 04, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f77e2484-e560-4fbf-84d6-11696a6600a5/open Reference

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ Truck Tractor with Trailer (minimum 40 Tons or 35 M3 Capacity የሆነ) ብዛት አራት ከመጋዝን ከሚያቀርቡ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት አመት በተያዘው ካፒታል በጀት በወረዳው ከተማ ቋንጤ ውስጥ ሞዴል ቅድመ መደበኛ የመማሪያ ክፍል ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Houses of Peoples Representative:Procurement of Sanitary

Government(Nov 04, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/dfc4c217-7ff9-4d1b-ad5d-8cd9b6607e1f/open Reference