Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ስርጉት ምናሴ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሱራፌል ካሳሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 189536 በ9/10/2015

በድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ቁጥር 031 ፣ 032 ፣ 033 ፣ 034/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 06, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሰይፈ ገ/ፃዲቅ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ገ/ፃዲቀ ጨርቆስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/289626 በ21/3/2015 ዓ.ም

የዋናው ቤት ስፋቱ 199.74 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 06, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 02/2018 ዓመት በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 08 የበአታ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓመት በጀት የሚያስፈልጉ ሎት1፡

የበአታ ጤና ጣቢያ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሳሪያዎቸ እና የጽዳት እቃዎች፣ ህትመት፣ የደንብ ልብስ እና ልብስ ስፌት እና ጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 12 ፋይናንስ ጽ/ቤት የቤት መገልገያ እቃዎችን በፍርድቤት ትእዛዝ መሰረት በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025) ግልፅ የእቃ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የእቃ ሽያጭ መለያ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ የመጀመርያ ደረጃ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬ ከተማ አስተዳደር በኤፌሶን ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለከተማው የውሃ አገልግሎት የሚውሉ የውሃ ቧንቧ መገጣጠሚያ እቃዎች /pipe Fitting/፣ የቧንቧ ጥርስ ማውጫና መፍቻ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ እና የሠራተኛ የጽዳት መገልገያ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በወረዳው ትምህርት ጽህፈት ቤት በኩል የተለያዩ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ላሉት የጥገና መንገዶች እና የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ለጠጠር ማመላላስ አገልግሎት ገልባጭ መኪና እስከነ ሎደሩ ኪራይ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በወረዳው ጤና ጥበቃ ጽህፈት ቤት በኩል የተለያዩ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የመኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን የግዥና ንብ አስ/ዳይሬክቶሬት በ2018 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025)   ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን

የዴኮማ ሁለገብ ህብረት ሥራ ዩኒዬን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በቡርጅ ዞን ለሚገኙ አርሶ አደርች በያዘነው 2018/2019 ምርት ዘመን ሶያማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘኖች ለሰብል አብቃይ ወረዳና ከተማ አስተዳደር ጣቢያዎች በበልግና በመኸር የአፈር ማዳበርያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በአማን የሚገኙ የዞን መምሪያ የክላስተር ቢሮዎች ህንፃ ጥገና እና የአዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል