Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ቁጥር ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደኢመባ ቁጥር 11/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሎት አንድ ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች በድጋሚ
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች በድጋሚ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት እና ለሮሎ አገልግሎት የሚውል ጎማ /23.1R26 Radia Tyre / ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በሥስት ቦታዎች የወፍጮ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ
በአብክመ ግብርና ቢሮ በሥስት ቦታዎች የወፍጮ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/01/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ዳሸን ባንክ የተበዳሪ/አስያዥ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የመጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አገር አምባቸው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አቢ ዘነበ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/324727 በጥር 22
የይዞታ ስፋት 360 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Somali Regional State Housing Development and Administration Agency Invites Bids for the Construction Maintenance/rehabilitation of a G+1 Ayerhal Village in Jigjiga Town.
Ethiopian Herald (Mar 20, 2026) INVITATION FOR BIDDING (IFB) IFB:6244Project Code: 274-10-01-00–003Project Scope: Maintenance IFB Title: Construction Maintenance/Rehabilitation of G+1
የኦሮሚያ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጄንሲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሪሶ ማሽን፣ ኮፒ ማሽን፣ እስካነር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጄንሲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የደ/ኢ/ክ/መንግስት ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ብቻ በኮንስትራክሽን ዘርፍ በተደራጁ ማህበራት ውስጥ በአርባ ምንጭ፣ በሶዶና በዲላ ከተሞች የምርት ማምረቻ ሼድ ሣይቶች ላይ የሽንት ቤት ግንባታ ለመገንባት ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Mar 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ኢ/ክ/መንግስት ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ብቻ በኮንስትራክሽን ዘርፍ
Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works Plc (ECWC-GIW PLC) Invites Re-bids for the Supply of PVC Resin (300MT), HDPE Raw Material (200MT), and Rubber Seals (3100 Pcs).
Ethiopian Herald (Mar 20, 2026) INVITATION FOR RE-BIDRE-GIW-26-2025/2026, RE-GIW-27-2025/2026 and RE-GIW-29-2025/2026 Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works Plc (ECWC-GIW
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ህጻን ዳንኤል ፈቃዱ (2 ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ
የኢትዮጵያ ዩሮሎጂ ማህበር (Urology Society of Ethiopia) የ 2025-2027 እ.አ.አ በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ዩሮሎጂ ማህበር (Urology Society of Ethiopia) በሲቭል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ የኢትዮጵያ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ አቤል ሙሉጌታ እና የፍ/ባለዕዳ ብርቄ ቦጋለ መካከል ስላለው የፍርድ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ መጋረጃና የወለል ምንጣፍ እና ሳውንድ ሲስተም አወዳድሮ በግልጽ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ ስራ ክፍሎች መጋረጃና ለመሰብሰቢያ : አዳራሽ
የይዞታው መጠን 106.64 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሀረገወይን በላይ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አይናለም በላይ መካከል