Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ
እናት ባንክ አ.ማ. መጋዘን ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Mar 29, 2026) የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት Exhibition Center and Market Development Enterprise የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የጨረታ ቁጥር 024/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ፣ የኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን (IT) እና የቴክኒክ ዕቃዎችና መሳሪያዎችና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ethiopian Electric Utility – Sidama Region Invites Sealed Bids from Eligible Bidders that Have Above BC/GC Class 5 Construction for Renovation Works.
Addis Zemen (Apr 06, 2026) National Competitive Bidding (NCB) Hawassa No. 1, No. 2, No. 3, No. 4 and Yirgalem
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የአትክልትና ፍራፍሬ ቡና ችግኝ ማፍያ ባለ 14 እና ባለ 20 ሚሜ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 06, 2026) ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 12 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የአየር
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን ዱራሜ ዲስትሪክት ጽህፈት ቤት የደንብ ልብስ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 06, 2026) የደንብ ልብስ ጨረታ 1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ በመስኩ የንግድ ፈቃድ፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ በጨረታ መሳተፍ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የግንባታ ስራዎች ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በአለታ ጩኮ ወረዳ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በ2018 በጀት
The Seed Supply Sector (SSS) Re-invites Sealed Bids from Interested Eligible Bidders for the Supply of Different Kgs of Poly Bags
Addis Zemen (Apr 07, 2026) Ethiopian Agricultural Business Corporation Seed Supply Sector (SSS) Re-Invitation for the Supply of Different Kgs
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የመስኖ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OT11/2018 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የመስኖ ዕቃዎችን በግልጽ
የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/ኅብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የአፈር ማዳበሪያ ገቢና ወጪ ማድረጊያ ደረሰኝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/ኅብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የአፈር ማዳበሪያ ገቢና ወጪ ማድረጊያ ደረሰኝ
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አድማሱ በላይ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ማዕረግ ወርቁ መካከል ስላለው የፍርድ
The Seed Supply Sector (SSS) Invites Sealed Bids from Interested Eligible Bidders for the Supply of Agricultural Machinery Spare Parts, Work Shop Materials & Vehicle Tyers
Addis Zemen (Apr 07, 2026) Ethiopian Agricultural Business Corporation Seed Supply Sector (SSS) Invitation To Bid Tender No.SSS/OT/Amsp/Wsm/Vt01/2026 1. The