Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በሥስት ቦታዎች የወፍጮ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ

በአብክመ ግብርና ቢሮ በሥስት ቦታዎች የወፍጮ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/01/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ   የተበዳሪው ስም

ዳሸን ባንክ የተበዳሪ/አስያዥ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የመጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አገር አምባቸው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አቢ ዘነበ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/324727 በጥር 22

የይዞታ ስፋት 360 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የህትመት አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል የግዢው መለያ ቁጥር፡- BOHEA-PPAD NCB Health-insurance Tir-2018

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የተለያዩ አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ

በጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 4 የጥበብ በቀጨኔ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ(Network Infrastructure for Health Centers)ወይም የኔትወርክ ዝርጋታ እቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር:- 03/2018 በጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 4 የጥበብ በቀጨኔ ጤና

የአ/ቃ/ቃ/ክ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተሰባበሩ የፈርኒቸር ዕቃዎች እና የህንፃ መሣሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 23, 2026) ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ቁጥር 002/2018 የአ/ቃ/ቃ/ክ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን

የኢትዮጵያ ሂውማኒታሪያን ናሽናል ሲቪክ ማህበራት ጥምረት ድርጅት በ2018 ዓ.ም. የአመታዊ ኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ፍላጎት ያላቸውን የኦዲት ካምፓኒዎች ለመወዳደር ይጋብዛል

Addis Zemen (Mar 23, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሂውማኒታሪያን ናሽናል ሲቪክ ማህበራት ጥምረት ድርጅት በ2018 ዓ.ም. የአመታዊ ኦዲት አገልግሎት

በአማራ ብሄራዊ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ብክኒክና ሙያ ኮሌጅ በበጀት ዓመቱ ለኮሌጁ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል

የደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ደብር ሰበካ ጉባኤ አስ/ጽ/ቤት ግሬድ 75 ሜጋ ፖስካል የሆነ የቱርክ አርማታ ቶንዲኖ ብረት ግዥ በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 23, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ከርስቲያን በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት የደብረ ሮሃ ቅዱስ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ/ም በዩኒሴፍ ድጋፍ አዲስ ለሚቋቋሙ 6 የልዩ ፍላጎት አካቶ የትምህርት መስጫ ማዕከላትን ለማደራጀት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኤሌክትሮኒክስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ቮልቴጅ ፕሮቴክተር ፊርም ዌር (Voltage Protector Firmware) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 23, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኤሌክትሮኒክስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ቮልቴጅ ፕሮቴክተር ፊርም ዌር (Voltage

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በስታንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ ቡድን በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት የወረዳውን ፍርድ ቤት ቢሮ ጥገና ለማስጠገን በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል