Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Mar 26, 2026) ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ አሮጌ ብረታ ብረቶችን ማለትም ስቲል ካስት አይረን አልሙኒየም እስክራፕ
በአብክመ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ ንብረቶች በሃራጅ በግልፅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ
በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምዕ ደ/ወ/ው/ኢ/ጽ/ቤት ከማህበረሰብና ከአልማ በተገኘ የበጀት ምንጭ በመስቀለ ክርስቶስ ቀበሌ ፈንድቃ ጎጥ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አንድ መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ተቋም ለማስገንባት ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ለመሽጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.02/2018 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ
የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት ለኤክስፖርት የተዘጋጀ የፍየል ቆዳ 2,300.00 እሽግ (በኩንታል) እና ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጎት ማህበር የመኪና ኪራይ ይፈልጋል
Reporter (Sep 06, 2026) የመኪና ኪራይ ጨረታ ደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጎት ማህበር በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች እና አዲስ አበባ ላይ የተለያዩ
ብርሃን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 06, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች
ወጋገን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 06, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ወጋገን 042/2018 ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረበውን የመያዣ
Samaritan’s Purse Invites Interested Buyers to Bid for the Purchase of Different Used Items.
Reporter (Sep 06, 2026) Invitation to Bid Samaritan’s Purse is a nondenominational evangelical Christian organization providing aid to hurting people
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 06, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 97/90 እና 216/02 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን
ዳሽን ባንክ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Reporter (Sep 06, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/036/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት
ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም በገዳሙ ውስጥ እየተሰሩ ላሉ ግንባታዎች የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Sep 06, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም በገዳሙ ውስጥ እየተሰሩ ላሉ ግንባታዎች የሚያስፈልጉ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. በብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር AP-03/2026/27) የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አማ በብድር መያዣ የያዛቸውን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን፣
Wolaita Sodo University፡ Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Sep 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5826da6e-1e51-402e-b427-79c83d292ed7/open Lot Information