Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/193279 በሚያዝያ 24
ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታው ስፋት 240 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 30, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር ET-SWEPR-461208-CW-RFQ/የጨና ወረዳ ባላሻሻ ቀበሌ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል ግንባታ የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ
የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ ባላሻሻ ቀበሌ ማዕከል ላይ ለሚገነባው የመጀመሪያ ደረጃ የቁም የእንስሳት ግብይት ማዕከል ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 29, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አብዱልከሪም ሄዬ እና የፍባለዕዳ ሚስተር ዳቩት ያቩዝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 203549 በ22/8/2017
የአክሲዮን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ባለኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ባለኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአምባጊዮርጊስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 24, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአምባጊዮርጊስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች
በሰሜን ጎጃም ዞን የይልማና ዴንሳ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለይልማና ዴንሳ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የይ/ደወ/ትምህርት ጽ/ቤት የተለያዩ ትምህርት ቤቶች ግንባታ ማለትም ኮቲ ቀበሌ፣ አንጋር፣ ትሎማ እና አይባር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማስገንባት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎጃም ዞን የይልማና ዴንሳ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት
Addis Ababa City Administration Bureau of Finance Invites Eligible Bidders for the Procurement of Leather Shoes
Government(Nov 27, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/0f4e1418-c654-4834-bc6d-0fff082192f5/open Invitation to
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና መለዋወጫ እቃ አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን
The Global Alliance for Improved Nutrition (GAIN) is Hiring a Consultant Firm to Develop a Business Plan for Fruit and Vegetable Drying/Powder Processing
2merkato.com(Nov 27, 2025) TERM OF REFERENCE (TOR) Hiring a Consultant firm to develop a Business plan for Fruit and
Ethiopian Sport Academy: PROCUREMENT OF SPORT WEAR AND MATERIALS FOR MATERIALS/የስፖርት ትጥቅና ለአዲስ አበባ እና ለአሰላ ለአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ካንፓስ 2018 ቋሚ ዕቃ እና ቁሳቁስ ግዥ/
Government(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link in order to Bid on
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Be’kur(Nov 24, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአፈ/ከሳሽ 1ኛ ሀብታሙ ገረመው ወርቄ፣ 2ኛ አትርሰው ዘመነ ጥላሁን እና የአፈ/ተከሳሽ በላቸው ሰሜ
ወሎ ዩኒቨርስቲ: የቢሮ አላቂ ዕቃዎች ግዥ
Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/95da87f2-8d6b-4b80-b64c-8d4aa98b0476/open Reference
ስፋቱ 250 ካ.ሜ የሆነ ቤትና ቦታ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Nov 24, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ቸኮል አጥናው እና በአፈ/ተከሳሽ አስማረ ገረም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ