Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ  ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 035፣036፣037፣038/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 06, 2026) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ኤም.ኤ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር ከባንክ የተበደረውን የብድር ገንዘብ በገባው ውል መሠረት ለመክፈል ፈቃደኛ ስላልሆነ ባንኩ ለብድሩ

ኤም.ኤ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Mar 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 003/2018በድጋሚ የወጣ የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ ኢካፍኮ አ.ማ የ2018 ፤ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ስለፈለገ ከዚህ በታች

ኢካፍኮ አ.ማ. የ2018፤ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Mar 06, 2026) RE-INVITATIONINTERNATIONAL TENDERNo.01/2026 Berhanena Selam Printing Enterprise invites International all eligible bidders for the supply of the following PRINTING MACHINERIES. No.   Description of Item  

Berhanena Selam Printing Enterprise Invites International Bidders for the Supply of Printing Machineries Including a B2 Four Unit Sheet-Fed Offset Printing Machine, a Thermal CTP Machine, and a Desk Top Laser Engraver Machine.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የፋይል ማስቀመጫ ሸልፍ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የፊርኒቸር ዕቃ ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 305/18 የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች

The Somali Regional State Education Bureau Invites Bids for the Construction Maintenance of the Regional Education Bureau Building Phase 2.

Ethiopian Herald(Feb 19, 2026) INVITATION FOR BID REFNO/SREB/NCB/3/2026/015 Somali Regional State Education Bureau Invites All Interested & Eligible Bidders for the

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የተለያዩ የችግኝ ጣቢያ ቁሳቁሶች እና የተለያዩ የንብ ቀፎዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የተለያዩ የችግኝ ጣቢያ ቁሳቁሶች እና የንብ ቀፎ ግዥ ማስታወቂያ ቁጥር 304/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ግብርና ቢሮ

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መኪና መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ አየነው ጋሻው አፈተከሳሽ ማሽን ተራ ዶትኮም ትሬዴንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር መካከል ስላለው አፈፃፀም

INVITATION TO EXPRESSION OF INTEREST

ethiotelecom(Feb 19, 2026)                                  

Dire Dawa Polytechnic College Would Like To Notify Amendment On RFB Reference No.: ET-DDPOLYTECHNIC-477613-GO-RFB

Ethiopian Herald(Feb 19, 2026) Addis Zemen(Feb 19, 2026) Amendment to Specific Procurement Notice for Request for BidsGoods (Two-Envelope Bidding Process)

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአውቶሞቢል መኪና መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ አየነው ጋሻው አፈ/ተከሳሽ ማሽን ተራ ዶትኮም ትሬዲንግ ኃየተየግ/ማህበር መካከል ስላው አፈፃፀም ክስ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አልማዝ አግደው እና የፍ/ባለዕዳ እነ እስክንድር ሽመልስ መካከል ስላለው

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ስልጠና ማዕከል በ2018 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች ግዥ መግዛት ይፈልጋል