Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Mar 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b09ba854-6f50-4ff7-ae47-27831fb5ac7b/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Furniture ” Procurement Reference

Ethiopian Archives and Library Service Would Like To Procure Furniture

Government (Mar 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/96fa302a-de2c-4fc2-8013-0f6ad19cddf3/open Reference Number: MoR-NCB-NC-0279-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: Mor -ncb-0014/2018 bid Procurement Information

Ministry of Revenue: Office Cleaning Service (@mor Adama) and Bishoftu Tax Center)3

Government (Mar 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/eabdb02e-2273-409b-9dd2-d44fa3c0f6e1/open Reference Number: CSC-NCB-G-0021-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: CSC-NCB-004/2018/BID/ Procurement Information Procurement Type:

FDRE Civil Service Commission: Procurement of Protocol Uniform 3

Government (Mar 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/37b3c31f-d5d3-4877-bc46-b1bd6f7f4492/open Invitation to Bid Procurement of Maintenance and Repair Service Procurement Reference No:

Werabe University: Procurement of Maintenance and Repair Service

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የባጃጅ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ገብረእግዛአብሔር መሀሪ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሌሊሴ ደገፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክ/ከ የሲዳ አዋሽ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለሰክቴር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ቋሚ ዕቃዎች) እና የደንብ ልብሶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በወረዳ 12 ስር በመጋቢት 28 ቅድ/አ/አ/መካ/ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚዉሉ እቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር፡ መጋቢት 28 ቅድ/አ/አ/መካ/ደ/ት/ቤት/01/2019 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በወረዳ 12 ስር

Mizan Tepi University፡ Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Sep 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/071e7228-6af7-4e3c-9484-3fe7508fbb65/open Lot Information

Amref Health Africa, Ethiopia Office Invites Bids for Consultancy Services to Conduct a Formative Assessment and Training and Capacity Needs Assessment for Strengthening Cardiometabolic Disease Education Among Health Professional Training Institutions in Ethiopia.

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ በወረዳ 08 ውስጥ የሚገኘው ሙሴ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የፕላንት ማሽነሪ ጥገና /የተለያዩ/ እና ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ከግንባታ የተረፉ ቁርጥራጭ የብላክ ቴንትድ ላስትራ መስታወት፣ በገላን ጉራ የመኖሪያ ቤት ግንባታ የሚገኝ የአጠና እንጨት ባሉበት ሁኔታ እንዲሁም በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ውስጥ የሚገኝ ያገለገለ የፕላስቲክ የታሸገ ማጣበቂያ ኮላ እና ልዩ ልዩ ህትመት ሰነዶች መልሶ ለሚጠቀሙ (Re-cycle) ድርጅቶች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደሴ ዙሪያ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደሴ ዙሪያ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 የቦሌ ህብረተሰብ ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል