Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ በቢሮ፤

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Mar 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8cac719e-33e1-40e5-9ba9-0eb95649f0f4/open Lot Information Procurement Reference Number: EAES-NCB-G-0020-2018-PUR Object of Procurement: ለ ሶስተኛ ጊዜ በድጋሚ

Educational Assessment and Examinations Service:ለ ሶስተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ የሞዴል2016 V8 ተሸከርካሪ መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ከእነጅ ዋጋው (ከነመገጣጠሚያው)

Addis Zemen (Mar 05, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለሙበት ወይንሸት ጅማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ የኔነሽ ጅማ (4 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/113403

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ/ክ/መ/በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ከወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ጋር በመሆን በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም በተላከው

በደቡብ ኢትዮጵያ/ክ/መ/በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ሽንት ቤት ግንባታ እና ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ግንባታ ሥራዎች በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተወዳዳረዎች አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአረቅጥ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ማሰልጠኛ ህንጻ (Building Electrical Installation) ግንባታ ስራ ለማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአረቅጥ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ማሰልጠኛ ህንጻ (Building Electrical Installation) ግንባታ ስራ ለማከናወን ተቋራጮችን

በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ የሰዲል ለኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስተዳደር ጽህፈት ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ መሳሪያዎች፣ መጽሐፍት፣ ቋሚ የቢሮና የማሽነሪ እቃዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ እና የግንባታ አገልግሎት ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 032፣ 033፣ 034/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን

የአሰላ መምህራን ት/ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1 የአሰላ መምህራን ት/ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ ቋም ዕቃዎችን

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ትምህርት ጽህፈት ቤት ስር የሚገኘው የኦክስፋም ቅድመ አንደኛ ትምህርት ቤትና የአዲስ ፍሬ የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኮንዶሚኒየም ቤት እና የተለያዩ አልባሳት (ሙሉ ልብስ፣ ሸሚዝ፣ ካራባት፣ ሱሪዎች እና ብትን ጨርቅ) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ኦሮሚያ ኢተርናሽናል ባንክ እና የፍ ባለዕዳ እነ ዘካሪያስ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ

የቦታው ስፋት 196 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ገብሩ ጅማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የልደታ የኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ማስፈጸሚያ የሚሆኑ የሥልጠና ግብዓቶች፣ የተለያዩ የቢሮ እቃዎች እና አገልግሎት ሥራ ከሕጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Information Technology Park Corporation (ITPC) Invites Bids for Consultancy Services for an Environmental and Social Impact Assessment (ESIA) for the Ethiopian IT Park.

Addis Zemen(Feb 13, 2026) Invitation to Bid National Competitive Bid (NCB) Client: FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) Procurement Title:-Procurement