Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ 13/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ polyethylene terephthalate) plastic case(
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣ ሸቀጥ(ልዩ ልዩ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ Polyethylene Terephthalate) Plastic Case (ጥሬ ፕላቲክ)፣ ኮስሞቲክስ እና Fabric Rope በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የሁለተኛ ዙር ሀራጅ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልግሎት ግዴታውን ካልተወጣ ደንበኛ በአዋጅ ጥር 103/1990 መሰረት
ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፈርኒቸር፣ ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል አገልግሎት የሚውል የፈተና
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አገልግሎት እና እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ ግጨ-02/2018 የድሬዳዋ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በድጋሜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ሎት ቁጥር የዕቃው ዓይነት የሚገኝበት
የድሬዳዋ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በድጋሜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) Invites Qualified Firms to Submit Expressions of Interest (EOI) for the Supply and Installation of Outdoor Welcome Signage at its Addis Ababa Compound.
2merkato.com (Mar 21, 2026) REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) This notice is placed on behalf of UNECA. You are