Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ላፕ ቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተሮች እና ፎቶ ኮፒ ማሽኖችን፣ የስቴሽነሪ ዕቃዎችን እና ቪዲዮ ካሜራን (video Camera) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 25, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለዋና መ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሎት1. ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ላፕ ቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተሮች እና ፎቶ ኮፒ ማሽኖችን ሎት2, የስቴሽነሪ
ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለጎማ ዛፍ ምርት እና ልማት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የእህል ወፍጮ እና ሚዛን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 25, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኬ.ኢ.ኮ/ግ/ጨ/05-2017 ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለጎማ ዛፍ ምርት እና ልማት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የእህል ወፍጮ እና ሚዛን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን በምስራቅ መስቃን ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት G+4 አስተዳደር ህንጻ የውቅር / Structural Parts of the Building/ ግንባታ ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 24, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን በምስራቅ መስቃን ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት G+4 አስተዳደር ህንጻ የውቅር / structural
አልቪማ የምግብ አምራች ኃየተ/የግ/ማህበር ይዞታው አዲስ የሆነ (1500 KM) የ2021 ሞዴል MXAA54L-ANXGB ቶዮታ RAV4 ተሽከርካሪን በሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Feb 23, 2025) በድጋሚ የወጣ ሁለተኛ ዙር የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/ የም/ም/ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሽያጭ /0006/2025 አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ይዞታው አዲስ የሆነ (15000 KM) የ2021 ሞዴል MXAA54L-ANXGB ቶዮታ RAV4
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ