Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Mar 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/422fbe96-4674-4850-86f8-ca4af9b0601b/open Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0087-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 77- በድጋሚ

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የጽዳት ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 24, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2018 የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ/ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 01,02,07,08 እና 10 ለሚያሰራቸው  የግንባታ ሥራዎች ጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልጽ

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ/ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 01,02,07,08 እና 10 ለሚያሰራቸው የግንባታ ሥራዎች ጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራፈርዳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የትምህርት ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል እና የቢሮ ፈርኒቸር በ2018 በጀት

የጉራፈርዳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የትምህርት ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል እና የቢሮ ፈርኒቸር በ2018 በጀት ዓመት በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታዎቂያ ቁጥር 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት በአዲስ አበባ ከተማ እና በዙሪያዋ ለሚገኙ ነዋሪዎች ለሁሉም

ከነማ ፋርማሲ በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ የኮስሞቲክስ እና የወተት ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Adama Science and Technology University Would Like To Procure GPS Tracking & Anti-Theft System

Government (Mar 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/53a069fe-526b-46eb-bc1d-0492c0044a20/open ”

Space Science and Geospatial Institute  Would Like To Procure Laboratory Equipment

Government (Mar 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/26e31915-185e-49d5-b210-338ff0e5561f/open ”

Adama Science and Technology University Would Like To Procure Office Equipment

Government (Mar 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/04c6324b-94a7-4f4d-8c17-95276c12e43c/open ”

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር

አዲሲቷ ኢትዮጲያ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/መሰ/የህ/ስራ ማህበር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Mar 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን አዲሲቷ ኢትዮጲያ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/መሰ/የህ/ስራ ማህበር ከዚህ በታች ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ

Oromia Roads and Logistics Bureau Wants Road Construction and Rehabilitation Work

Government (Mar 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/8d5f9b43-f49d-4775-a3af-249d499c7349/open ”

Premier Switch Solutions S.C Invites Bids for Two Lots: Consultancy Service for Organizational Assessment and Group Company Structuring (Lot 1) and Electric Automobile 2WD (Lot 2).

Reporter (Mar 22, 2026) NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Tender No. PSS/BID/011/2026 INVITATION TO BID S/N Description UNIT Bid Bond Amount

የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ. ያገለገሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ የተለያዩ እቃዎችን ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ኢጠመ/0005/2018 ኩባንያችን የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Invites Bids for the Supply of Stationery & Toners (Lot 1), Printing Materials (Lot 2), and Tyres (Lot 3).

Reporter (Mar 22, 2026) BID ANNOUNCEMENT Ethiopia Commodity Exchange (ECX) would like to invite eligible bidders to participate in the