Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Mar 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች እና ሎት 2. የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር ቀለም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት

ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ ግ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በአውሮፓ ህብረት ፕሮጀክት ዘመናዊ የንጹህ መጠጥ ውሃ የእጅ ውሃ ጉድጉድ ግንባታ 1.

የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለእብናት ወረዳ ግ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በአውሮፓ ህብረት ፕሮጀክት ዘመናዊ የንጹህ መጠጥ ውሃ የእጅ ውሃ ጉድጉድ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል

Government (Mar 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7082524e-b4b8-4c1a-8d88-8322b09ee051/open Reference Number: MTU-NCB-NC-0046-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: 0033/18 Procurement Information Procurement Type:

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተሸከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Justice፡ Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Sep 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/862f11a7-f9d0-4593-a49b-dfac1b025125/open Lot Information

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የተለያዩ የቀላል ተሽከርካሪዎች ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/03/2019(NCB) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የተለያዩ የቀላል ተሽከርካሪዎች

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ ተሽከርካሪ መኪናዎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የቀላል መኪና ጎማዎችና የከባድ መኪና ጎማ እና የደንብ ልብስ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት 12 ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 18, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፦ ኢሎአ/ያንአኮ/01/2019 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በባለቤትነት የያዛቸውን ከዚህ በታች ባለው

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት መምርያ በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በኮሪደር ልማት የተሰሩ የሕዝብ መገልገያና መዝናኛ ሥፍራዎች ካፌዎችንና ሱቆቹን በጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል

The Ethiopian Electric Utility (Woldia Region) Invites Sealed Bids for Office Fence Work at Two Locations.

Addis Zemen (Sep 18, 2026) National Competitive Bidding (NCB) Dawent & Lalibela & Office Fence Work Bid No: EEU-WR/NCB/004/2019 NO

ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች ግዥ ለ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 18, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጀዊ/001/2019 ዓ.ም ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከዚህ

ገነት ሆቴል በግቢው ውስጥ ያሉትን ነባር የመጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች የግንባታ እድሳት ስራን ለማሰራት ብቁ የሆኑ የሀገር በቀል የህንጻ ወይም የጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ- 5(አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆኑ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል

በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር03/2019 በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ