Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Ethiopian Herald (Mar 27, 2026) Re-Invitation for Bid Procurement of HDPE pipe, Fittings and HDPE welder Bid No: NCB/HTWSSSE/G-GI/09/2018 1. Hawassa Town Water Supply and Sewerage Service Enterprise intends to

Hawassa Town Water Supply and Sewerage Service Enterprise Invites Bids for the Supply of HDPE Pipes, Fittings, Valves, and Welding Machines.

Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በተለያዩ ተቋማት የሚገኙ በሽያጭ እንዲወገዱ ውሳኔ የተሰጠባቸውን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት ማሽነሪዎችን፤

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በተለያዩ ተቋማት የሚገኙ በሽያጭ እንዲወገዱ ውሳኔ የተሰጠባቸውን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ አካላት፣ ማሽነሪዎችን፣ ትራክተሮችን እና የትራክተር አካላትን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር_31/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Mar 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4d740e9f-e1ee-4edf-9367-5d35ffcbdd03/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0452-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ለአሚቲኢ

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለአሚቲኢ /አውቲኢ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ቀለሞች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2019 ዓ.ም የምርት ዘመን ለስኳር ምርት ግብዓትነት የሚያገለግል ትኩስ ኖራ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 15, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር (LP/0T/02/SIG/2018/19 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2019 ዓ.ም የምርት ዘመን

የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የካፍቴሪያ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የካፍቴሪያ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም፣

የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት የአንድኛ (1ኛ) ዙር ጨረታ የተለያዩ እቃዎች እና ሥራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 15, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት የአንድኛ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ገቢዎች ሚኒስቴር የጫማ ማምረቻ ማሽኖች፣ የአንፖል ማምረቻ ማሽኖች፣ የልብስ መስፊያ ማሽኖች፣ ጄነሬተር፣ የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና የሞተር ሳይክሎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ባሌ ዞን የደሎ መና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ባሌ ዞን የደሎ መና ወረዳ ገንዘብ

የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማረሚያና ማረፊያ ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለህግ ታራሚዎች አገልገሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 15, 2026) የግለፅ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬ ዳዋ ሁሉ አቀፍ ማረሚያና ማረፊያ ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለህግታራሚዎች

የአ/ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በ2019 ዓ.ም የውድድር ዘመን ተጫዋቾችን በሆቴል ለመመገብ እና የስፖርት ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመገልገል እና ለመግዛት ይፈልጋል

በቂርቆስ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2019 በጀት መገልገያ የሚሆኑ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የወጣ የተለያዩ ዕቃዎችን ግዢ ለመፈፀም የጨረታ ማስተወቂያ ቁጥር 0023/2019 በመ/ቤታችን

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ለቃሉ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 15, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት