Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 29, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኢፕ.ድ 007/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። 1.
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት እቃዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 29, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የህፃን ዮሴፍ አምዴ (ሞግዚት መቅደስ ደሳለኝ) እና የፍ/ባለዕዳ አሰገደች ወርቅነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
የቦታው ስፋት 161 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Bekur (Sep 28, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ተ .ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅ/ፍ ለጨረታው የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታው የወጣው አገልግሎቱ የሚገኝበት
ፀደይ ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6dc48f3b-f3fa-444c-ac0b-ad6e4a73c449/open Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0012-2019-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ABET-NCB-G-06-2019BID Procurement Information Procurement Type:
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College:- Procurement of Sanitary Items
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ የ2019 በጀት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ የ2019 በጀት ዓመት የዶሮ መኖ ጥሬ እቃዎች
በጋሞ ዞን የሠላምበር ከተማ አስ/ር ፋ/ፕል ዩኒት ህንፃ መሣሪያዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር እንዲሁም ጀነሬተር በግልጽ በጨረታ ማስታወቂያ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን የሠላምበር ከተማ አስ/ር ፋ/ፕል ዩኒት ለሴክተር መ/ቤቶች በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት
Oromia Construction Corporation (OCC) Invites Eligible Bidders for the Design and Build of its Office Interior Work and Front Greenery Work.
Addis Zemen (Sep 01, 2026) INVITATION FOR BID TENDER Ref. NO.: NCB/OCC-040/2026 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite
የባጃጅ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ገብረእግዛአብሔር መሀሪ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሌሊሴ ደገፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክ/ከ የሲዳ አዋሽ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለሰክቴር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ቋሚ ዕቃዎች) እና የደንብ ልብሶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክ/ከ የሲዳ አዋሽ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በወረዳ 12 ስር በመጋቢት 28 ቅድ/አ/አ/መካ/ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚዉሉ እቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር፡ መጋቢት 28 ቅድ/አ/አ/መካ/ደ/ት/ቤት/01/2019 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በወረዳ 12 ስር
Mizan Tepi University፡ Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Sep 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/071e7228-6af7-4e3c-9484-3fe7508fbb65/open Lot Information
Amref Health Africa, Ethiopia Office Invites Bids for Consultancy Services to Conduct a Formative Assessment and Training and Capacity Needs Assessment for Strengthening Cardiometabolic Disease Education Among Health Professional Training Institutions in Ethiopia.
2merkato.com (Sep 01, 2026) INVITATION TO BIDTENDER NO. AMREF_ET/1/09/2026-0026 Procurement of consultancy service for the Formative Assessment: Training and Capacity
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ በወረዳ 08 ውስጥ የሚገኘው ሙሴ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የፕላንት ማሽነሪ ጥገና /የተለያዩ/ እና ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019ዓ/ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ በወረዳ