Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲከስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Dire Gazetta(Feb 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/06/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 09/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አልማዝ አግደው እና የፍ/ባለዕዳ እነ እስክንድር ሽመልስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/314741 በ13/05/2016 ዓ/ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ethiopian Disaster Risk Management Commission Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Breathing Apparatus (Ba)
SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE REQUEST FOR BIDS GOODS (ONE-ENVELOPE BIDDING PROCESS) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Ethiopia
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ሞገስ አምደብርሀን በዛብህ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ጥሩወርቅ አምደብርሃን በዛብህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
ቢሾፍቱ የሚገኘው የአየር ኃይል መኰንኖች ክበብ ግብአቶች ማቅረብ የሚችሉ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየግልፅ ጨረታ ቁጥር/ /2016 ቢሾፍቱ የሚገኘው የአየር ኃይል መኰንኖች ክበብ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግብአቶች ማቅረብ የሚችሉ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤትና የንግድ ቤት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የሀራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (ኢማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለብድር መያዣ የያዛቸውን
Council of Constitutional Inquiry Invites Eligible Bidders for the Procurement of Purchase of Promotional (Persuasive) Video Documentary
Invitation for Bid Purchase of Promotional (Persuasive) Video Documentary (ለማስታወቂያ የሚሆን የቪዲዮ ፕሮዳክሽን) ስራ Lot Information Procurement Reference Number: CCI-NCB-NC-0063-2016-PUR
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders
The Automotive Manufacturing Co of Ethiopia Share Company (AMCE) Invites Interested and Qualified Bidders to Provide Security Service
THE AUTOMOTIVE MANUFACTURING COMPANY OF ETHIOPIA S.C. (A.M.C.E.) INVITATION TO BID FOR SECURITY SERVICE The Automotive Manufacturing Co of Ethiopia
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን
የጉለሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ የህግ እስረኞች የቁርስ ፣ ምሳ እና እራት ምግብ አቅርቦት ፣ የመኪና ጎማ ለመጠገንና ፣ ለመቀየር ፣ ንፋስ ለመስጠት በተጨማሪም አዲስ ጎማ ዊል ባላስና አላይመንት ለመስራት እና የመፀዳጃ ቤት ፍሳሽ ማስወገጃ መኪና ኪራይ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጉለሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች በዘርፉ ከተሰማሩና ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት