Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+ 4 የንግድ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/018/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሓራጅአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ
ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ሃራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል::
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መኖሪያ ቤት ፣ የቡና ማቀነባበሪያ ሳይት ፤ ጀነሬተር እና የውሃ ፓምፕን ጨምሮ እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉል ግንባታ ያረፈበት ይዞታ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ አዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 1147/11 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ
ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር የፅዳት እና የእስቴሽነሪ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የፅዳት እና የእስቴሽነሪ እቃዎች ግዢ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር የፅዳት እና የእስቴሽነሪ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሽያጭ ማስታወቂያ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን ለሚያሳጥረው አጥር የሚያስፈልጉ ቁሳቁስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ሚ/ር መስሪያ ቤታችን ለሚያሳጥረው አጥር የሚያስፈልጉ ቁሳቁስ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: MoLS-NCB-G-0269-2016-PUR Object of Procurement:
Gadaa Bank Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply, Implementation, Testing, and Commissioning of Servers, Tape Library, SAN Switch & Network Core Switch
INVITATION TO BIDS (LOCAL COMPETITIVE BIDDING) ITB No. OT/02/2024-25 1. Gadaa Bank S.C has allocated a budget towards the cost
ሕብረት ባንክ አ.ማ የተለያዩ አይነት የወንድና የሴት ጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ቁጥር ሕባ/007/16 የጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ አይነት የወንድና የሴት ጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ
Ahadu Bank S.C Invites All Interested Eligible Companies for the Procurement of Different Service
AHADU BANK S.CO. Invitation to National Competitive Bid Reference No. Ahadubank/FPMD/01/2024/25 Ahadu Bank S.C invites all interested eligible companies for
IRC Invites Sealed Bids from All Eligible Bidders for the Procurement of Construction of Semi-Permanent Latrinos Addis /Assosa/
INVITATION FOR BID The International Rescue Committee, hereinafter referred to as “the IRC”, is a non-profit, humanitarian agency that provides
መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ በመቂ ከተማ የሚገኘውን ቅ/ጽ/ቤት የአጥር ዕድሳት ፣ የቢሮ እድሳትና የመጋዘን ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን ኤማ በመቂ ከተማ የሚገኘውን ቅ/ጽ/ቤት የአጥር ዕድሳት ፣ የቢሮ እድሳትና የመጋዘን ግንባታ በግልፅ ጨረታ