Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+ 4 የንግድ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/018/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሓራጅአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ

ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ሃራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል::

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም መደበኛ በጀት የሕንፃ መሣሪያዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች እና የአላቂ የቢሮ ጽዳት ዕቃዎች፣ የሠራተኞ ደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የባጃጅ ሞተር ሣይክል እና የሞተር መለዋወጫዎች፣ ጀነሬተር ዓይነቶች፣ የመኪኖች ጥገና እና መለዋወጫ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሣውላ ማረሚያ ተቋም ከመስከረም ወር 2017 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ ታኅሳስ 30 ቀን 2017 ዓ/ም ድረሰ ለ4 ወራት በህግ ጥላ ስር በመታረም ላይ ለሚገኙ ለህግ ታራሚዎች ምግብና አገልግሎት የሚውል፤ የምግብ ማጣፈጫ ቅመማቅመም፣ ንፁህ የምግብ ዘይት እና ስኳር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ተቋም ከመስከረም ወር 2017 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ

ፀደይ ባንክ አ.ማ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፀደይ ባንክ አማ የኮቮልት ላይሰንስና የቴፕ ባክአፕ (Commvault Backup License & Tape Archive) ለመግዛት

Addis Ababa City Administration Traffic Management Authority (AATMA) Invites All Interested and Eligible Bidders Professional Practice Level GC/RC-4 and Above Category by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Supply and Installation of Traffic Sign

Addis Ababa City Administration Traffic Management Authority (AATMA) Invites All Interested and Eligible Bidders for the Supply and Installation of Road Safety Management Tools, Traffic Control Tools & Supply Only (traffic Management Tools)

Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of “Design Supply and Construction Warehouse in Addis Ababa”

የቤት የሐራጅ ሽያጭ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ተረፈ ግዛው እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አልማዝ ግዛው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

Engineering Corporation of Oromia Invites Eligible Bidders for the Procurement of Multi-Biometric Time Attendance & Access Control Terminals Compatible with Enterprise Resource Planning (ERP)

Invitation for National Competitive Bid  Reference Number: ECO-03/2017 Engineering Corporation of Oromia has secured a budget to procure Multi-Biometric Time

የጊንር አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ተኝተዉ ለሚታከሙ ህሙማን ምግብ የሚያቀርቡ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጊንር አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ተኝተዉ ለሚታከሙ ህሙማን ምግብ የሚያቀርቡ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል።