Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (May 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/11c69422-bca2-4a44-bba0-15f1cdce2169/open Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0100-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የመስተንግዶ

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የመስተንግዶ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) የደንብ ልብስ እና የጽዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች ግዝ ግልፅ ጨረታ መመሪያና ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዕ/ደ/ዕ/ት/ድ/አቅ/007/18 ድርጅታችን በ2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ እና የጽዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች በድጋሜ

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ እና የጽዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች በድጋሜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 37/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 008/2018

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ፍቼ ከተማ የሚገኘው የቶርብን ቡርቃ አሼ ወተት አምራቾች ኅ/ሥራ ማኅበር በ2018 SNV የተባለ መንግሥታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት ለማኅበሩ ሥራ አገልግሎት የሚውል አይሱዙ የጭነት መኪና ኦባማ የ2025 ሞዴል የሆነውን ከሀገር ውስጥ አስመጪዎች ላይ መግዛት፣ የወተት ብዶን ከብረት የተሠሩ 50 ሊትር የሚይዝ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መግዛት ይፈልጋል

የገደብ ወረዳ ፍ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን G+1 እና ሌሎች ህንፃ ለማስገንባት በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች ለሰርቪስ እና ለሌሎች አገልግሎት የሚውል አይሱዙ፣ የውሃ ቦቴ እና ሚኒባስ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025)   በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታጠቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕ/ክልል መንግስት ከህሎት ቴክኖሎጂ ቢሮ የቤንች ሸኮ ዞን የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጅ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።  የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ

የሀዋሳ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቴሌቪዥን እና ኮምፒውተር፣ ፈርኒቸር፣ ጋርመንት እና Agro Processing በግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01 የሀዋሳ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ መገልገያ ዕቃ ማለትም የጽሕፈት መሳሪያዎችን እና የኤሌክትሮኒክስ ግዥ በጨረታ ዋጋ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Heart Attack Ethiopia Inc. Invites Licensed and Qualified External Audit Firms to Conduct the Annual Audit for the Fiscal Year Ending 2025.

Ethiopian Herald(Nov 29, 2025)   External Audit Bid Announcement Heart Attack Ethiopia Inc. Heart Attack Ethiopia Inc. invites licensed and

የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን(ዋናው መ/ቤት) ለውሃ ቁፋሮ ስራ አገልግሎት የሚውል የዕቃ አቅርቦት ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ በጨረታ ቁጥር NCB WWWC 07/2018 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ጥሪ አገር አቀፍ ግልጽ