Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለመግዛት ካቀዳቸው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ውስጥ 1ኛ. ዲሰክቶፕ ኮምፒዩተር በቁጥር 02፣ ላፕቶብ
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር በቁጥር 02፣ ላፕቶፕ በቁጥር 01 እንዲሁም ፍላሽ በቁጥር 15 መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን፣ የግብርና መገልገያ ገጀራዎችንና ልዩ ልኡ ልዩ ዕቃዎችሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 56/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልጽና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 09, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ወላይታ ልማት ማህበር የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር ወልማ/002/2026 ወላይታ ልማት ማህበር ማህበሩን ለማጠናከር በመካሄድ ላይ
ወላይታ ልማት ማህበር ለንግድና መኖሪያ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ በግልጽ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 02, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ሴና ኮንስራክሽን ኃ/የተ/ የግ/ማህበር መካከል ስላለው
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና የወታደሮች ከስክስ ቆዳ ጫማ ከ40 ቁጥር እስከ 43 ቁጥር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ በሎት 1
United Nations Children’s Fund (UNICEF) Seeks the Procurement of Hospital Beds, Mattresses, Bed Sheets, and Pillows with Cases
2merkato.com(Jan 02, 2026) INVITATION TO BIDLITB-2026-9202047 02 January 2026 UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to purchase Procurement of Hospital bed
United Nations Children’s Fund (UNICEF) Seeks the Procurement of Benches, Chairs, Tables, and Shelves or Cabinets
2merkato.com(Jan 02, 2026) INVITATION TO BIDLITB-2026-9202050 02 January 2026 UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to purchase Procurement of Bench, Chair
United Nations Children’s Fund (UNICEF) Seeks the Procurement of TV Set
2merkato.com(Jan 02, 2026) INVITATION TO BIDLITB-2026-9202053 02 January 2026 UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to purchase Procurement of TV set