Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሰራተኞች ደንብልብስ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኢንቨስትም ሆልድንግ ከሚተዳደሩት የመንግስት የልማት ድረጅት ውስጥ ገነት ሆቴል አስተዳደር ለሆቴል የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የሰራተኛ በግልጽ ጨረታ

በሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ የገነት ሆቴል የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም የማህበሩን ሂሳብህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት investigation

የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም. የማህበሩን ሂሳብ ህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት Investigation Audit /ዝርዝር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕታዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Yeselam Temsalet Housing Cooperative Society Ltd Invites Bids for Consultancy Services (design Review, Supervision, and Contract Administration) for a B+G+9+Terrace Apartment Building in Akaki Kality, Addis Ababa.

ሆፕ ሊንክ በጎ አድራጎት ድርጅት የበጀት ዓመቱን ኦዲት ለማስደረግ እና ለተከታታይ ሶስት ዓመት (2025—2027 GC) የሚቆይ ኦዲተር አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) ሆፕ ሊንክ የበጎ አድራጎት ድርጅት የኦዲት ሥራ ለማሰራት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሆፕ ሊንክ በጎ አድራጎት ድርጅት የበጀት

ሮዜታ አጠቃላይ ንግድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በድሬዳዋ ከተማ መስተዳደር ለሚገነባው ስማርት ሲቲ ባል 12 ወለል ህንፃ የብረት አቅራቢዎችን አወዳድሮ መምረጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሮዜታ አጠቃላይ ንግድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በድሬዳዋ ከተማ መስተዳደር ለሚገነባው ስማርት ሲቲ ባል 12 ወለል ህንፃ

JSI Research & Training Institute, Inc. Invites Competitive Bids from Qualified Local Implementing Partners for a Project Focused on Digital Health System Development and Integration

Reporter(Jan 18, 2026) JSI JSI RESEARCH & TRAINING INSTITUTE, INC. REQUEST FOR PROPOSAL for Digital Health System Development & Integration

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ

PSI Ethiopia Invites Qualified Consultancy Firms to Support its Sexual and Reproductive Health (SRH) Program in Evidence Generation, Impact Documentation, and Knowledge Dissemination over a Six-month Period.

Reporter(Jan 18, 2026) INVITATION TO OPEN TENDER RFP #PSI/001/2026 EVIDENCE GENERATION, IMPACT DOCUMENTATION, AND PROGRAM LEARNING SUPPORT FOR PSI ETHIOPIA’S

Tsehay 36 Housing Cooperative Society Ltd Invites National Competitive Bids for the Construction of a B+G+9 Apartment Building.

Reporter(Jan 18, 2026) TSEHAY 36 HOUSING COOPERATIVE SOCIETY LTD, INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB)BIDDING DOCUMENT FOR PROCUREMENT OF WORKSubject

Ethswitch Share Company Invites Bids for Agency Onboarding to Hire a Sales Force

Reporter(Jan 18, 2026) INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) PROCUREMENT OF: AGENCY ONBOARDING FOR HIRING A SALES FORCEBID REF NO:

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞች ሙሉ የመድን ካሳ ከፍሎ ያስቀራቸውን በደሴ ዲስትሪክት ጋቢናዎችን በተናጥል፣ በጅምላ እና የተለያዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት የተለያዩ ብረታ ብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞች ሙሉ የመድን ካሳ ከፍሎ ያስቀራቸውን በደሴ ዲስትሪክት ጋቢናዎችን በተናጥል፤