Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 03, 2026) በድጋሚ የወጣ ለምስራቅ ቦረና ዞን በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of New Kiosk Shop) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቀጥር 04/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የእርማት ማስታወቂያ የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር እሑድ ሐምሌ 19,2018 በወጣው የጋዜጣው እትም ለመጀመሪያና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በጋዜጣው ቅጽ 31 ቁጥር 2738 በክፍል

የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ሐምሌ 19/2018 በአቶ በሃይሉ ደምሴ ተድላ ስም ያወጣውን ጨረታ ማስታወቂያ ላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት/ሕንጻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ G+3 ቤት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ) አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለኤክስፖርት እና ለአገር ውስጥ ግብይት ምርቶች መያዣነት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው የፕላስቲክ ከረጢቶች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 02, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ኢንሥኮ–ማዕከል ግዥ /ብግጨ 05/2018 የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለኤክስፖርት

መቅደላ አለም አቀፍ ፋውንዴሽን የ2017 ዓ.ም. ኦዲት በኦዲተሮች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 02, 2026) የኦዲት ስራ ማስታወቂያ መቅደላ አለም አቀፍ ፋውንዴሽን በማክሰኚት እና በአዲስ አበባ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን

Samara University  Procurement of የቢሮ እቃዎች ግዥ

Government (Mar 04, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6402e488-c5b6-4c6c-812a-ef47a4194d64/open Invitation to

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የእናርጅና እናውጋ ወረዳ የደብረ ወርቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የእናርጅና እናውጋ ወረዳ የደብረ ወርቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ለ2018

Ethiopian Statistics Service: Procurement of ICT Equipment

Government (Mar 04, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/53b284b5-0985-4a7e-881e-a29df42dcc36/open Invitation to

Ethiopian News Agency:የመኪና ጎማ እና ሌሎች እቃዎች

Government (Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/520e4ebd-ac4e-4418-bf9c-396e1a100d76/open Lot Information

Institute of Foreign Affairs: Purchase 0f የፎቶ ኮፒ ማሽን ሰርቪስ ጥገና

Government (Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/23f694ae-f172-4bab-8194-faf213573ca9/open Lot Information

Ministry of Revenue:የገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ Kyocera P3150 DN Printer Services Maintenance

Government (Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/805362c2-c0f9-44c6-a720-842473db4487/open Lot Information

Ministry of Defense : PROCUREMENT OF MEDICINE//afcsh//0000

Government (Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e364459a-7ea4-4090-8d2a-6bcdbfc6c001/open Lot Information