Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 04, 2026) ማስተካከያ ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 19 ላይ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የስልክ
የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ.ማ. የስልክ ቁጥር ማስተካከያ ማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ AMFI/01/2019 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፀደይ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሰረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና ከዚህ በታች
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የደብረታቦር ዲስትሪክት ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች ባሉበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/01/19 በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ02(ሁለት አመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ
በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ02(ሁለት አመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Eka Kotebe General Hospital :Procurement of Construction Materials
Government(Mar 04, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/77796016-d3e2-4f6d-b496-5abd4f91ae85/open ” Invitation
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ8ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር ማስታወቂያ
Addis Lessan (Feb 14, 2026) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ8ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Mar 04, 2026) በድርድር የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Mar 04, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር
The Central Ethiopia Regional State Transport & Road Development Bureau Invites Bids for the Construction of Two Road Projects: Kechemo-Wozir (8.5km) and Abuno-adele Mirt Meteje (7.09km).
Ethiopian Herald(Mar 03, 2026) Second Round Notice for National Competitive Bidders 1. The Government of the Central Ethiopia Regional State,
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የሳንድ ሜኪንግ ክሬሸር ፕላንት በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ድርጀቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኮርፖሬሽናችን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን የሳንድ ሜኪንግ ክሬሸር ፕላንት በዘርፉ ፈቃድ ካብ ድርጀቶች በጨረታ
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አየር ጤና አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አጋዥ መጽሀፍት፣ የህክምና መድሃኒትና እቃዎች እና የኤሌክትሪክ እቃዎች ጥገና እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/2018 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አየር ጤና አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት በ2018ዓ/ም ፋ/ግ/ን/የስራ
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Mar 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ፍቅርተ ማሞ እና የፍ/ባለዕዳ ሃምሳ አለቃ አቦነሽ ማሞ መካከል
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችንና የመኪና ጎማ ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ በ2018