Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የዕቃዎች ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያማስታወቂያ ቁጥር 2/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያ እና የኮስመቲክስ ዕቃዎች ፣ የእህል ምርት ውጤቶች ሌሎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያ እና የኮስሞቲክስ ዕቃዎች፣ የእህል ምርት ውጤቶች እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 48/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/82 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) RE-INVITATION NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Gambella baromado CSC office construction Works Procurement Reference Number: EEU/GAM/R/NCB-001/2018 No   Items   Bid Security Amount   Bid Opening

The Ethiopian Electric Utility (EEU) Gambella Region is Inviting Sealed Bids for the Construction of the Gambella Baromado CSC Office.

Reporter (Sep 06, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/055/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ማሽነሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር ሳሪስ 106 ቅርንጫፍ የሚገኙ፤ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት የተለያዩ ዕቃዎችን ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የውሃ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ለውሃ ተቋማት ጥገና አገልግሎት የሚሆኑ የኤሌክትሮ መካኒካል መሣሪያዎች /ዕቃዎች/ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ የሼድ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ ኵሓ ሎት 3 እና በክ/ከተማ

የመቀሌ ከተማ አስተዳደር እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት የግንባታ ስራዎችን በኮንትራከተር ለማሰራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመቀሌ ከተማ አስተዳደር እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ የሚገኙ ከከተሞች የተለያዩ WATER SHADES

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የወልዲያ ሪጅን ለሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ EEU/WR/NCB/004/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የወልዲያ ሪጅን ለሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ግልፅ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዬ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ከዚህ ቀደም ኮተቤ በሚገኘው በቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል ግንባታ ሳይት ላይ ከመሬት ተቆፍሮ የወጣውን ድንጋይ በግልጽ ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/18/2017 (NCB) አውጥቶ ሽያጭ ላይ የነበረው መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ የተዘጋጀው ድንጋይ ያለቀ ስለሆነ ሽያጩ የተቋረጠ መሆኑን እናሳውቃለን።

የሲዳማ ብሔራዊ ክልል መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ሊያሰራ ላቀደው የቦና ዙሪያ ወረዳ የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል