Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ተስፋየ አባተ የሰጠው የካፒታል እቃ ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ንብረት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ በእጅ የሚገፋ ትራክተር ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ

ጣና ፍሎራ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በእጅ የሚገፋ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደቡብ ምዕራብ ክልል መንግስት ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ የቴክኖሎጂ ቁሳቁስ አቅርቦትና ኢንኩቤሽን ማዕከል ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ከልል መንግስት ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን

የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ዘመን በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ግዥዎችን ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታውቂያ የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ዘመን በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ግዥዎችን ለመፈፀም

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2018 በጀት የከባድና ቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችና ጀነራል አይተምስ ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዕ/ደ/ዕ/ት/ድ/006/2018 ድርጅታችን በ2018 በጀት የከባድና ቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችና ጀነራል አይተምስ

Godina Harargee Bahaattii Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Baabbillee Bara Baajataa 2018 Ijaarsa Pirojaktii Daandii Koriidara Misoomaa Phas 2 (pedestrian Side Walke Way Pavment) Janaalee Hanga Daandii Ganda Barsiisotaa Hojjachuuf Kontraktaroota Caalbaasii Ifaadhan Wal Dorgomsiisee Hojjachiisuu Barbaada

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 08/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ

SERS South Omo Zone Bena Tsemay Woreda Health Office Invites Sealed Bids for the Construction of a Dry Pit Latrine in Alteargude Kebele.

Addis Zemen (Mar 17, 2026) INVITATION FOR BID SOUTH OMO ZONE Bena Tsemay Woreda-Health Office Construction of Dry pit Latrine

የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ ቀበሌዎች የመንገድ ከፈታ፣ የቦይ ስራ የሪዎርክ ስራ ለመስራት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ ማሽኖች መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በ/ደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሽኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሸኮ ወረዳ ትራንስፖርትና

የቦታ ስፋት 87.56 ካ/ሜ የሆነ ኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሰላም ፈንቱ እና የፍ/ባለዕዳ ታደላ በርሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የደ/አትዮጵያ ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዘመን በማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት በከተማው መሠረተ ልማት ፕሮግራም የሲኖ ትራክ ገልባጭ መኪና ግዢ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታዎቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል