Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል የተባለ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀጽ 88/3 መሰረት በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር 0536
ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል 2018 በጀት አመት እስከ 2020 ዓ.ም. ያለውን የሶስት ተከታታይ አመታት የኦዲት ስራና የድርጅቱን ማኔጅመንት ማንኛውም ሕጋዊ ግዴታ ያሟላ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ/ግ/ጨ/ ቁጥር 02/2019 የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ለካፋ ዞን ግብርና መምሪያ ከተለያዩ
የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 31, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ፎዝያ መሀመድ እና በፍ/ባለዕዳ ፍሬህይወት አበባየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 105018 በቀን
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 31, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስቴር ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 71434
የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በቦሌ ከ/ከተማ ወረዳ 12 ውስጥ የሚገኘው የቦሌ ቡልቡላ 2ኛ ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 19, 2026) ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 001/2018 በቦሌ ከ/ከተማ ወረዳ 12 ውስጥ የሚገኘው የቦሌ ቡልቡላ
በልስቲ ኢንዱስትሪያል ኃ.የተ.የግል ማህበር አማራ ክልል ደጀን የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት ንብረቶች ሽያጭ የወጣ ማስታወቂያ በልስቲ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/ የግል ማህበር አማራ ክልል ደጀን
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሰራተኞቹ የሚሆን የደንብ ልብስ (ብትን ጨርቅ፣ ሸሚዝ፣ የወንድና ሴት ጫማዎች፣ ቱታ እና ሌሎችም) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሰራተኞቹ የሚሆን የደንብ ልብስ (ብትን ጨርቅ፣ ሸሚዝ፣ የወንድና ሴት ጫማዎች፣
በደቡብ ወሎ ዞን የአርጎባ ብሄረሰብ ልዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አገልግሎት ለሚሰጣቸው የወረዳዉ ሴክተር መ/ቤቶች በ2019 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የመኪና መለዋወጫ እቃዎችና የመኪና ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 19, 2026) ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የአርጎባ ብሄረሰብ ልዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አገልግሎት
Mercy Corps is Seeking Qualified Suppliers for the Purchase of Dell Desktop Computers, HP LaserJet Printers, and HP Laptops.
Reporter (Aug 19, 2026) Tender Notice Mercy Corps is a non-religious, non-profit, and non-governmental international humanitarian organization. Mercy Corps is
The Well in Action, a Local Civil Society Organization, Invites Qualified Printing Service Providers to Submit Bids for the Printing of Training Manuals Totaling 261,528 Pages.
Reporter (Aug 19, 2026) Developing Sustainable LivelihoodTender for Printing Services Tender Title: Printing of Documents (Total: 261,528 pages) Date Issued:
በቂርቆስ ክ/ከ የእውቀት ፋና ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 19, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክ/ከ የእውቀት ፋና ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ 2019
አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ጣልያን አይቪኮ ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/ የም/አም/ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሽያጭ /0005/2026 አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ
ስፋቱ 500 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የኔነሽ አጀማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ተካልኝ ጉደታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም