Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Mar 24, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4941d678-c2fc-498e-ab3d-db9911d1ddc6/open Invitation to Bid “Procurement of Hotel Service” Procurement Reference No: MInT-NCB-NC-0069-2018-BID-OpenProcurement Category: NonConsultancyServices Market

Ministry of Innovation and Technology: Procurement of Hotel Service

Ethiopian Herald (Mar 27, 2026) Re-Invitation for Bid Procurement of HDPE pipe, Fittings and HDPE welder Bid No: NCB/HTWSSSE/G-GI/09/2018 1. Hawassa Town Water Supply and Sewerage Service Enterprise intends to

Hawassa Town Water Supply and Sewerage Service Enterprise Invites Bids for the Supply of HDPE Pipes, Fittings, Valves, and Welding Machines.

Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በተለያዩ ተቋማት የሚገኙ በሽያጭ እንዲወገዱ ውሳኔ የተሰጠባቸውን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት ማሽነሪዎችን፤

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በተለያዩ ተቋማት የሚገኙ በሽያጭ እንዲወገዱ ውሳኔ የተሰጠባቸውን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ አካላት፣ ማሽነሪዎችን፣ ትራክተሮችን እና የትራክተር አካላትን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር_31/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት የፅዳት ዕቃዎች፣ እስቴሽነሪ ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም. በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት በግልፅ ጨረታ ለሚሳተፉ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የበላይ አመራሮች ተሽከርካሪ ግዥ፣ ለመስክ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎች ግዢ እና የተለያዩ የህትመት አገልግሎት ስራዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት ለኤክስፖርት የተዘጋጀ የፍየል ቆዳ 2,300.00 እሽግ (በኩንታል) እና ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ለመሽጥ የወጣ የግልጽ

Audit Services Corporation Invites Bids for the Supply of 16 Laptop Computers (Core I7) and One Desktop Computer (Core I7).

Addis Zemen (Mar 26, 2026) Re-Advertisement Invitation for bid Reference. No 002/2018 Audit Services Corporation invites to all interested &

SOS Children’s Village Ethiopia Invites Sealed Tenders for the Supply of ICT Hardware Equipment.

2merkato.com (Mar 26, 2026) INVITATION TO TENDER FOR ICT ITEMSLOCATION: SOS CHILDREN’S VILLAGE’S EthiopiaREFERENCE NUMBER: Pro/002/2026ISSUANCE DATE: 26 March 2026SUBMISSION

Wollega University፡ Procurement of Garment Sewing Services

Government (Mar 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/fac2bf51-0e84-434a-bd95-36782eb6bf72/open  Invitation to

ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ኦፕቲክ ኢንስፔክሽን ማይክሮስኮፕ (Fiber Optic Inspection Microscope) ለማቅረብ ብቁ የሆነ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ኦፕቲክ ኢንስፔክሽን ማይክሮስኮፕ (Fiber Optic Inspection Microscope) ለማቅረብ ብቁ የሆነ

Wollega University፡ Procurement of Electronics Equipment

Government (Mar 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2f51aeba-2b58-4471-8489-7bc76903825e/open  Invitation to

ኢትዮ ቴሌኮም የፊክስድ ኔትወርክ ጥገና እና ማሻሻያ እንዲሁም የአቅርቦት አገልግሎት (Provisioning, Maintenance and Mini Rehabilitation Outsourcing Service) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል