Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Mar 24, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2018 የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ/ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 01,02,07,08 እና 10 ለሚያሰራቸው የግንባታ ሥራዎች ጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልጽ
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ/ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 01,02,07,08 እና 10 ለሚያሰራቸው የግንባታ ሥራዎች ጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራፈርዳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የትምህርት ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል እና የቢሮ ፈርኒቸር በ2018 በጀት
የጉራፈርዳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የትምህርት ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል እና የቢሮ ፈርኒቸር በ2018 በጀት ዓመት በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታዎቂያ ቁጥር 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት በአዲስ አበባ ከተማ እና በዙሪያዋ ለሚገኙ ነዋሪዎች ለሁሉም
ከነማ ፋርማሲ በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ የኮስሞቲክስ እና የወተት ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 16 24. የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል ወርክ ስቴሸን /Work-station/ ኮሚፕዉተር በዘርፉ ከተሰማሩ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል ወርክ ስቴሸን /Work-station/ ኮሚፕዉተር በዘርፉ ከተሰማሩ ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Armauer Hansen Research Institute: Purchase of FF@4
Government (Mar 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/33040fc7-35f1-4825-8464-0af19ae59d49/open Lot Information
Addis Ababa University Re- Purchase of Different Books (2018/26 Main Campus)-2
Government (Mar 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ad88921a-d7c5-4558-b842-db983ed0cdd7/open Lot Information
Ethiopian Customs Commission LOT28 ሐዋሳ ጉ/ ኮ/ቅ/ጽ/ቤት የማዳበሪያ ግዥ
Government (Mar 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/acabd931-b841-4df4-b662-e4489bf77244/open Lot Information
Ethiopian Agricultural Authority Procurement of Rent Service
Government (Mar 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4ee21e3b-bce5-4601-b6ef-1e76bd9bbbc5/open Lot Information
Ethiopian Federal Police: Procurement of Construction Materials
Government (Mar 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7ce378b4-168c-4aa9-a1b1-a2073530591c/open Lot Information
Ethiopian Federal Police: Procurement of Construction Materials
Government (Mar 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4b47c3d3-69ff-4e4d-9449-27f3fd83e02d/open Lot Information
Ministry of Defense፡ Procurement of Auto Spare Parts
Government (Mar 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ce82dee4-2454-4250-ac00-c2607abccba9/open Lot Information
በድሬዳዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል እና በስሩ ላሉት ተቋማት ለ2018 በጀት ዓመት ለስራ የሚያገለግሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ በጨረታ ግዥ ለማድረግ ስለሚፈልግ በዘርፉ የተሰማሩት አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Mar 25, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ በድሬዳዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል እና በስሩ ላሉት ተቋማት ለ2018
በድሬዳዋ አስተዳደር ዋሄል ጤና ጣቢያ ዋሄል ክላስተር እና ለገኦዳ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም መደበኛ የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የጽዳት ዕቃ፣ የፅህፈት ዕቃ፣ የመኪና ዕቃ ክፍል፣ የህንፃ መሳሪያ እና የምግብ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Mar 25, 2026) 3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በድሬዳዋ አስተዳደር ዋሄል ጤና ጣቢያ ዋሄል ክላስተር እና ለገኦዳ ጤና