Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 25, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 14-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት ተማሪ ታዲዮስ ማርዮ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሊኦናርዶ ዴሊፖሶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/94418 በ17/08/2015

የቦታው ስፋት በካርታ ላይ 394 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የንብ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ ጎታች መኪናዎችና ተሳቢዎችን በውድቅዳቂ ብረታብረት (scrap) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም 1. እያንዳንዱ ተጫራች

የንብ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ ጎታች መኪናዎችና ተሳቢዎችን በውድቅዳቂ ብረታብረት (scrap) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission Branch Office of Harar (ECC-SDCBOH) Invites Bids for the Supply and Delivery of a 9.6kw Solar System in Chiro Woreda, Lalu Kello Site, and the Supply and Installation of a 15kw Solar System in Doba Woreda, Dalota Kebele, as Well as the Procurement of Gs Pipes.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምስራቅ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የጄኔተር እና የዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች እና የወታደራዊ ተሽከርካሪ አላቂ መስሪያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡልጋ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ፅ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት ጥቅል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀድያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃ ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 18, 2026)  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀድያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለመ/ቤቱ ለስራ አገልግሎት

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2019 ዓ.ም የሥራ ዘመን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የስቡ ሲሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዘመን በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮንክሶች፣ ፈርኒቸር፣  የመኪና ጎማዎች፣ የደንብ ልበስ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም በ2019 ዓ/ም የፅህፈት መሣሪያ፣ የፅዳት ዕቃ እና የትምህርት ቁሳቁስ አገልግሎት የሚውል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአቃ/ቃ/ክ/ከ/ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግዥ መለያ ቁጥር 01/19 ተ.ቁ የሎት አይነት መግለጫ የጨረታ ማስከበረያ/የሲ.ፒ.ኦ መጠን በብር/ 1

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፤ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፤ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ እስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ethio Telecom Invites Eligible Bidders for the Procurement of Rental Vehicles for the Central North Region (Debre Berhan) and its Working Boundaries Under RFQ No. 4287190.

Ethiopian Herald (Sep 18, 2026) Invitation to National competitive Bid Floating Date: As of SEPTEMEBR 17, 2026 RFQ No. 4287190 Requirements