Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Ethiopian Herald (Mar 18, 2026) Re-Invitation for Tender Re-Bid Announcement No. SSNT-T605 Ethiopian Airlines Group intends to invite qualified General Water Works Construction or Water well drilling Contractor’s category 2

Ethiopian Airlines Group Invites Qualified Contractors (GWWC-2 & Above) to Submit Bids for the Design and Construction of a Water Source at Yabelo Airport.

Addis Zemen (Mar 18, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ መስታወቂያ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በወሰነው መሠረት ለመጀመሪያ ጊዜ የካቲት 1/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ እንዲሸጥ ማስታወቂያ ወጥተው በተለያየ ምክንያት ሳይሸጥ ስለቀረ

በድጋሚ የወጣ ጨረታ መስታወቂያ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በያቤሎ አየር ማረፊያ የውሃ ምንጭ ጥናት፤ ምርመራ፣ ልማት፣ ግንባታና የፓምፒንግ ሙከራ ሥራዎችን በንድፍ እና ግንባታ (Design Build of Water Source Study, Investigation Developing Construction and Pumping Test at Yabelo Airport) መንገድ ለማካሄድ ደረጃ ሁለት እና ከዚያ በላይ የሆኑ የጠቅላላ ውሃ ሥራ ተቋራጮችን (GWWC ) ወይም የውሃ ቁፋሮ ኮንትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 18, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሩክታዊት ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ይጥና (7 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች

በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት በምስራቅ ሐረርጌ የጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚውሉ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የደብረታቦር ዲስትሪክት ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች ባሉበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፀደይ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው

በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ02(ሁለት አመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/01/19 በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ02(ሁለት አመት)

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ወላይታ ዞን የአበላ አባያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ከEU/DDRM ፕሮጀክት ባገኘነው የገንዘብ ድጋፍ በወረዳው በሁለት ቀበልያት በአባይ ጉሩቾ ማዘጋጃ 4 ኪሎ መንደር እና በአበላ ሎንገና ቀበሌ የእንስሳት ጤና ኬላ እና የንፁህ መጠጥ ውሃ መስመር ዝርጋታና የቦኖ ግንባታ በሁለቱም ሎቶች የግንባታ ዕቃ ማቴሪያል/በማቅረብና የባለሙያ ጉልበት ዋጋ ጭምር የኬላውን ግንባታ ለማድረግና የውሃ መስመር ዝርጋታ፣ የቦኖ ግንባታ ለመሥራት ፈቃደኛ የሆኑና ሙሉ ግንባታውና ሥራውን ማቴሪያል አቅርቦ ገንብቶና ሠርቶ ለማስረከብ የሚችል የግንባታና የውሃ መስመር ዝርጋታ ባለሙያ ኮንትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አፄ ነአኩቶ ለአብ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በአብቹና ኘኣ ወረዳ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Federal Supreme Court: Procurement of Uniforms

Government (Aug 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b9eb06c9-5019-41fc-9b0d-dde953871591/open Lot Information