Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 29, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) Invitation to Bid Bid Reference No.: ERCS/SVC/0013/26 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) hereby invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the supply

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids for the Provision of Cafeteria Services at its Headquarters and the Supply of Various Personal Protective Materials, Including Raincoats, Malaria/cholera RDT Kits, and More.

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

ዘመን ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ስቱዲዬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) በውጪ ኦዲተሮች ሂሳብ ለማስመርመር በድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር 0011/2018 ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ ሂሳብ ለማስመርመር የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለሶስት አመት ማለትም እ.ኢ.አ ከ2026

ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ ሂሳብ ለማስመርመር የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለሶስት አመት ማለትም እ.ኢ.አ ከ2026 እስክ 2028 የተሰሩ የኩባንያዉ ሒሳቦችን ውል በመግባት ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የቀርሳ ማሊማ ወረዳ ፍ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ መሳሪያዎችን፣ የንጽህና መሳሪያዎችን፣ አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎችን፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች/ሰፔር ፓርት፣ የተለያዩ የእንሰሳት መድሃኒቶች በመደበኛ በጀት እና በሪቦልቢንግ ፈንድ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Ambo Farmers’ Cooperative Union Invites Eligible Bidders for the Supply, Installation, Commissioning, and Employee Training of a 5 Tons Per Hour Multipurpose Animal Feed Plant Located in Ambo Town, West Shewa Zone, Oromia Region.

አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ. የተለያዩ ማሽነሪዎችን በሐራጅ አወዳድሮ በጨረታው አሸናፊ ለሆነው ተጫራች ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ መለያ ቁጥር 01/2018 አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ የተለያዩ ማሽነሪዎችን

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ት/ቤት የኮከበ ፅባህ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ውሃና ፍሳሽ መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ዲቪዥን የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር AAWSA/WSIDD/GOV/NCB/GO01/2019 የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ውሃና ፍሳሽ መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ዲቪዥን፡-

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጎሮ ሰፈራ ጤና ጣቢያ ግዥ ቡድን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የ2018 ዓ/ም የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 ዓ/ም የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጎሮ ሰፈራ ጤና

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ፍላሚንጎ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ ሁለት አውቶሞቢል ዲዛየር መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የገላን ጉራ ጤና ጣቢያ የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ቋሚ እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና የህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል