Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Mar 02, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናነስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 02, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 42/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Mar 04, 2026) Invitation to Re-bid National Competitive Bid/NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute /ATI/ IFB Title: Pullets & Day old chicken

The Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Sealed Bids for the Supply of 60,000 Pullets (Lot I) and 22,500 Day Old Chickens (Lot II).

The Benishangul Gumuz Regional State Road and Transport Bureau Invites National Consulting Firms to Submit Proposals for Detailed Engineering Design, Environmental Impact Assessment, Tender Document Preparation, Construction Supervision, and Contract Administration for Trial Bridges and Special Structures in Sedal and Aburhamo Woredas.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Hailemariam & Roman Foundation (HRF) Invites Consulting Firms to Submit Proposals for Preparing Technical Specifications for a Database and Monitoring System Under the Youth Self-Employment in Southern Ethiopia Region (YES) Project.

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የት/ቤቱ ክበብ እና የተማሪ ክበብ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– መድ/አጠ 2ኛ/ደረ/ት/ቤት 02/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የመድኃኔዓለም

Omo Kuraz No 1&3 Sugar Factory Invites Sealed Bids from Interested Eligible & Qualified International Bidders for the Supply and Delivery of the KAT Haulage Tractor Spare Parts

Ethiopian Herald(Jan 30, 2026) INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. FP/OT/018/OKSF1&3/2018/2026 1. Omo Kuraz No 1&3 Sugar

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ብቁ የሆኑ ደረጃ 1 ጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን (GC-1) በጨረታ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ የደህንነት አጥር ፕሮጄክት የCCTV፣ IDS እና የኤሌክትሪክ መብራቶች ዲዛይን፣ ገጠማ፣ ሙከራ እና ኮሚሽኒንግ አገልግሎት ለማሠራት ይፈልጋል

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና የፅዳት

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለትምህርት ቤቶች ጽ/ቤት ለማይዘሎ አዲስ የ2ኛ ደረጃ ት/ቤት የመማሪያ ክፍል እና የጣፋ ጲርጫ Comprehensive Health Post ግንባታ ማስጨረሻ ሥራ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ፍላሚንጎ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የሕፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ገንዘብ ፅህፈት ቤት በወረዳው መንግስትና ህዝብ አገልግሎት የሚውል ከወገሬ እስከ ጦል ድረስ ያለውን የመንገድ ጥገና የማሽነሪ ኪራይ እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እንዲሁም መንገዱን ለማሰራት እና ለማስጠገን ይፈልጋል

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በዩኒሴፍ በጀት ለልጃገረድ ተማሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የግል ንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EB/EMAS/008/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በዩኒሴፍ በጀት ለልጃገረድ ተማሪዎች አገልግሎት