Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Mar 09, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 የጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት ሲሰጡ ቆይተው ብልሽት የገጠመውን ተሽከርካሪ በግልፅ
የጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት ሲሰጡ ቆይተው ብልሽት የገጠመውን ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 43/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Mar 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ae95c0c5-ce71-4f6f-a504-8a4b35626e61/open Reference Number: ECC-NCB-NC-0451-2018-BID-Open Lot Reference: ECC-NCB-NC-0005-2018-BID-Open Procurement Information Procurement Type:
የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በድጋሚ ያወጣው የክሬን፣ የኤክስካቫተር፣ የፎረክሊፍት፣ የካቶ ክሬን፣የጭነት፣ የሰራተኛ ሰርቪስ እና የቦቴ ውሃ የሚያቀርቡ ተሽከርካሪዎች ኪራይ ግዥ
Reporter (Mar 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
University of Gondar፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1f47a6da-2796-4943-8da0-89598e84b2dd/open Lot Information Procurement
የቡሬ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ ሁለት ጀኔሬተሮች በተናጠል አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቡሬ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የሚከተሉትን ያገለገሉ ሁለት ጀኔሬተሮች በተቀመጠው የመነሻ ዋጋ መሠረት
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የእስካቫተር ማሽን ተከራይቶ ለማሰራት ይፈልጋል
Bekur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት አማካኝነት ለምስራቅ ደምቢያ ወረዳ
የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur(Feb 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አለምሸት ሙሉሰው እና በአፈ/ተከሳሽ ሜላት አጉማስ መካከል ስላስ የገንዘብ ክስ አፈፃፀም ክርክር ጉዳይ
Ministry of Revenue: Procurement of Hotel Service for MOR-JIMMA Branch ለሚዛን ታክስ ማዕከል
Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/04cd4d90-7814-406a-8ab0-d49f71ec6628/open Lot Information Procurement
Addis Ababa University፡ Procurement of Hotel Service
Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e6cab8e4-9378-4373-adbb-669d9fb30749/open Lot Information Procurement
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት
የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ራቫ ፎር ጎማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f42aaf3e-2e91-4c00-bba7-f02be29bf43e/open Lot Information Procurement
ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ.ማ. በመርካቶ አካባቢ ልዩ ስሙ አሜሪካ ግቢ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ ሱቆች (ለኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማች የስራ ዘርፍ)፣ የፓርኪንግ ቦታ እና የመጋዘን ቦታዎችን በጨረታ ማከራየት ይፈልጋል
Reporter(Feb 25, 2026) የንግድ ሱቅ፣ፓርኪንግ ቦታ እና የመጋዘን ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ.ማ በመርካቶ አካባቢ ልዩ