Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሀረገወይን በላይ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አይናለም በላይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/206533 በግንቦት
የይዞታው መጠን 106.64 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ቁጥር ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደኢመባ ቁጥር 11/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሎት አንድ ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች በድጋሚ
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች በድጋሚ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት እና ለሮሎ አገልግሎት የሚውል ጎማ /23.1R26 Radia Tyre / ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በሥስት ቦታዎች የወፍጮ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ
በአብክመ ግብርና ቢሮ በሥስት ቦታዎች የወፍጮ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/01/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ዳሸን ባንክ የተበዳሪ/አስያዥ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Transport and Logistics Procurement of Cleaning And Security Service/2018
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6163c0c1-5124-4051-a4fa-8e94c0845fcf/open
Debark University Procurement of Computer 2026
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f4a24372-62fb-4eef-8512-439c0f23a6ea/open
ኤስ.ጂ.ቢ.ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር ቤቶች እና ተሽከርካሪ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 15, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ፣ የኤስ.ጂ..ቢ .ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የዳሬክተሮች ቦርድ በማህበሩ ጠቅላላ
Jhpiego Ethiopia Invites Bids from Eligible Local Hotels for Conference Services in Addis Ababa, Shashemene, Bonga, Wolayita Sodo, Jigjiga, Semera, Axum, and Lalibela.
Reporter (Mar 15, 2026) INVITATION FOR BID Preferred Vendor for Hotel service/ conference package in Addis Ababa, Shashemene, Bonga, Wolayita
አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ የኤሌክትሪክ መኪናዎችን መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Mar 15, 2026) የኤሌክትሪክ መኪና ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት በማንቀሳቀስ በትምህርት፣በጤእና
ወጋገን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 15, 2026) ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቀጥር 1147/2011 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ
የእንጦጦ መንበረ ስብሀት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክርስቲያን ለባንከ እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል 703.42 ካሬ.ሜ ስፋት ያለዉ ሕንጻ በግልጽ ጨረታ አወዳድራ ማከራየት ትፈልጋለች
Reporter (Mar 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቤተ ክርስቲያናችን የእንጦጦ መንበረ ስብሀት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ ክርስቲያን ለባንከ እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል 703.42
The 40/60 ክራውን ሳይት የጋራ ሕንፃ ባለቤቶች ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ሥራ ማህበር Invites Bids for the Drilling, Supply, and Construction of One Water Production Well/borehole in Addis Ababa, Akaki Kaity.
Reporter (Mar 15, 2026) Invitation for Bids (IFB) Water Supply Project Title One Deep Well Drilling, Supply & Construction NATIONAL
ለአዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አክሲዮን ማህበር የለማ አረንጓዴ ቦታን እና በቦታው የተተከሉ ዕፅዋትን መንከባከብ፣ ማስዋብ እና ማስተዳደር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Mar 15, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አዓኮማ 12/2018 ለአዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አክሲዮን ማህበር ቅጥር ግቢ ውስጥ