Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የውጭ ኦዲተር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የመጣ) ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ እና አግባብነት ባላቸው የፋይናንስ ደንቦች መሠረት ለተከታታይ ሦስት ዓመታት

ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር ለተከታታይ ሦስት ዓመታት (ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም) የድርጅቱን ዓመታዊ የሂሳብ መዛግብት የሚመረምር እና የኦዲት ሪፖርት የሚያቀርብ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ አሮጌ ብረታ ብረቶችን ማለትም ስቲል ካስት አይረን አልሙኒየም እስክራፕ

በአብክመ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ ንብረቶች በሃራጅ በግልፅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የግንባታ ግልጽ  ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ

በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምዕ ደ/ወ/ው/ኢ/ጽ/ቤት ከማህበረሰብና ከአልማ በተገኘ የበጀት ምንጭ በመስቀለ ክርስቶስ ቀበሌ ፈንድቃ ጎጥ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አንድ መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ተቋም ለማስገንባት ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ወጋገን ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች አሁን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Mar 24, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PAF/04/26 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የጽዳት ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/422fbe96-4674-4850-86f8-ca4af9b0601b/open Lot Information

St. Peter Specialized Hospital፡ Procurement of Orthopedic Materials

Government (Mar 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9c5554d1-aea1-4ef5-9278-95a828594f3c/open Lot Information

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

2merkato.com (Mar 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 8/2018 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ

የኢትዮጵያ ፖስታ ተሽከርካሪዎች እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥና መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግጨ/15/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

በሲዳማ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ሥራና ክህሎት ቢሮ የይርጋዓለም ፖሊ ቴክኒከ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ለንብ ቀፎ መስሪያ የሚያገለግሉ የተለያየ ሳይዝ ያላቸውን ጣውላዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሲዳማ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የሀዋሣ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2017/2018 በጀት አመት የፅ/መሣሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አነስተኛ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ኮምፒዩተር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Road Safety and Insurance Fund Service፡ Procurement of Sanitary Items

Government (Mar 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/acf313f2-1ee5-48d3-9fef-e4ed2795f1b5/open Lot Information

St. Peter Specialized Hospital፡ Procurement of Anti Infective

Government (Mar 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1db3d3b9-c098-4da1-ad32-c83eea4f6499/open Lot Information