Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Mar 26, 2026) የውጭ ኦዲተር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የመጣ) ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ እና አግባብነት ባላቸው የፋይናንስ ደንቦች መሠረት ለተከታታይ ሦስት ዓመታት
ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር ለተከታታይ ሦስት ዓመታት (ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም) የድርጅቱን ዓመታዊ የሂሳብ መዛግብት የሚመረምር እና የኦዲት ሪፖርት የሚያቀርብ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ አሮጌ ብረታ ብረቶችን ማለትም ስቲል ካስት አይረን አልሙኒየም እስክራፕ
በአብክመ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ ንብረቶች በሃራጅ በግልፅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ
በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምዕ ደ/ወ/ው/ኢ/ጽ/ቤት ከማህበረሰብና ከአልማ በተገኘ የበጀት ምንጭ በመስቀለ ክርስቶስ ቀበሌ ፈንድቃ ጎጥ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አንድ መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ተቋም ለማስገንባት ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የትግል ፍሬ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ህ/ስ/ማህበር በግቢው ውስጥ የሚገኙትን 9 ባለ አራት ወለል ህንጻዎች እና 2 ባለ አንድ ወለል የጋራ መጠቀሚያ የውጪ ግድግዳ ቀለም ቅብ ስራ የመብራት ዝርጋታና ገጠማ ስራ አጠቃላይ የእድሳትና ለቀለም ስራዎችን እንዲሁም ለመወጣጫ አገልግሎት (Scaffolding) በእንጨት ሊሰራ የሚችል ስራው ሲጀመር ለተወሰኑ ህንጻዎች ግብዓቱን ማቅረብ የሚችልና በስራው በቂ ልምድ ያላቸውን ባለ ሙያዎች ወይም የህንጻ ተቋራጭዎች አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
2merkato.com (Mar 28, 2026) ቀን 16/7/2018 ዓ.ም የጨረታ ማስታወቂያየትግል ፍሬ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ህ/ስ/ማህበር ከብሎክ 365-373 ማህበራችን የትግል ፍሬ የጋራ
Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement of Rent Service
Government (Mar 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/3d36587a-d8c6-487b-8368-bab0c9a5fd02/open Invitation to
Wollo University Procurement of Laboratory Equipment
Government (Mar 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/40297344-a53f-407f-85e0-ad2ecd17af7a/open Invitation to
Ministry of Defense: Procurement of Construction Materials
Government (Mar 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9c22e1cd-2df0-4830-a597-d0f0c7910bcd/open Lot Information
Hawassa University: Procurement of Refreshment Twice a Day for Different Days
Government (Mar 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4c83af00-5b4e-4e56-a671-52290364b2fc/open Lot Information
Hawassa University: Purchase Requisition for Different Chemicals
Government (Mar 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9378fb19-0868-4164-8848-8872e90db794/open Lot Information
Federal Supreme Court: Procurement of Garment Sewing Services
Government (Mar 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8e2a2a2f-e8ec-42bc-9530-cce8404adc59/open Lot Information
Hawassa University: Purchase Requisition for Pen & Note Book.
Government (Mar 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bbf149ad-47ba-40d3-ad8c-7ab0c011c7e5/open Lot Information
Houses of Peoples Representative: Procurement of Stiker an Wind Cover for V-8 Car
Government (Mar 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/eb17cd29-c530-41d7-8b5f-671c34f74c31/open Lot Information