Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ፡- ኪዳኔ ማርያም ገሰሰና ልጆች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እና በአፈ ተከሳሽ፡- አቶ ሳሙኤል ብርሃኔ መካከል ስላለዉ የአፈጻጸም ክስ ክርክር
የኮምቦልቻ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልገሎት ግዴታውን ካልተወጣ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች በዝርዝር የተገስጹትን የዳቦ መጋገሪያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/RE/001/2018 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኝ ብዛት ሁለት መጋዘን እያንዳንዱ የግቢው ስፋት
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመጋዘን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018
በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ”EU” በጀት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ”EU በጀት ሎት 1. ጋቢዮንና የጋቢዮን
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (May 11, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሙሉጌታ አምሳል እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ደሳለው ሽቴ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በሰንበቴ ከተማ አስተዳደር የሰንበቴ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የጠቅላላ ስፋት 615 ካሬ ሜትር የሆነ አንድ ቦታ ለሆቴል አገልግሎት ብቻ የሚውል በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) የመጀመሪያ ዙር የመሬት ሽያጭየሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በሰንበቴ ከተማ አስተዳደር የሰንበቴ ከተማና
የምእራብ ጎጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (May 11, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታሪኩ ጋሹ እና በፍ/ባለእዳ አቶ አዝመራው አንዷለም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ
አምቦ ዩኒቨርሲቲ የመኪና ጐማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b34094ba-4869-47d1-93ba-3092a054e002/open Lot Information
የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጽ/ቤት የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e9215b3c-72ba-4f4a-9feb-22a06ed74102/open Lot Information
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የቄብ ዶሮዎች መኖ አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/57e26698-56c7-47c1-9918-b6687ffb01bd/open Lot Information
በሰሜን ሸዋ ዞን በሞጃና ወደራ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ሥር የሰላ ድንጋይ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ሸዋ ዞን በሞጃና ወደራ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ሥር የሰላ ድንጋይ ጤና