Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Mar 23, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በጎንደር ከተማ አስተዳደር የጠዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በሎት 1. የጤና ጣቢያው የመለስተኛ ቀዶ ጥገና ክፍል ለማስጨረስ፣ በሎት2. የምርመራ ክፍል ግንባታ ለማስጨረስ፣
በጎንደር ከተማ አስተዳደር የጠዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የጤና ጣቢያው የመለስተኛ ቀዶ ጥገና ክፍል ለማስጨረስ፣ የምርመራ ክፍል ግንባታ ለማስጨረስ፣ ለፋርማሲ ክፍል ማስፋፊያ ግንባታ ስራ ለማሰራት የእጅ ዋጋ እና ማቴሪያልን ጨምሮ ጥቅል ዋጋ በማቅረብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመካነ ሠላም ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሎት1. ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት2. የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ ሎት3. የጽዳት እቃዎች፣ ሎት4.
የመካነ ሠላም ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር እና የስፖርት ትጥቅ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸዉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 16/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎችን ፈቃድ ያለቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎችን ፈቃድ ያለቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች እና ሎት 2. የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር ቀለም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል
Addis Zemen (Sep 17, 2026) ማረሚያ መስከረም 1 ቀን 2019 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 49 ላይ የጨረታ ቁጥር
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 17, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን የተለያዩ ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 17, 2026) ግልጽ ብሔራዊ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለከተማ
The National ID Program (NIDP), Under the Digital ID for Inclusion and Services Project, Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of Spare Part Stocks for Biometric Registration Kit Components.
Ethiopian Herald (Sep 17, 2026) Specific Procurement Notice Request for Bids Goods (Single Stage, One-Envelope Bidding Process) Country: Ethiopia Name
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሠላም ፀጥታ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ስቴሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሠላም ፀጥታ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ስቴሽነሪ በግልጽ ጨረታ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 103ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የስልጠና መርጃ እቃዎች፣ የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 103ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለስልጣን ዋና መ/ቤት የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መስያ ቁጥር ደ/ም/መ/ባ/02/2019 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለስልጣን ዋና
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ DESIGN, SUPPLY, INSTALLATION, TESTING & COMMISSIONING OF HOSPITAL WATER TREATMENT PLANT ለመግዛት ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Addis Zemen (Sep 17, 2026) ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/85/2026 ማራዘሚያ እና መክፈቻ ቀን ስለመግለፅ፤ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት: ከለር የፕሪንተር ቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Sep 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1cff610d-63d1-49f2-b049-ca0e2986bff6/open Lot Information