Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 05, 2026) ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 73 2018፡74/2018 ፣75 /2018:76/2018 :77/2018 78/2018:79/2018 80/2018 እና 81/2018 የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዚያት የጉምሩክ ሥኑሥርዓት ባለመፈጸመ ምክንያት እና በህገ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Fortune (Apr 05, 2026) የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ሰነዱ የወጣበት

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ። ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ!

Addis Zemen (Apr 05, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/006/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከሰሪ እስከ ከቢር ሀሚድ መስጂድ፣ ከሲሪ እስከ አረዳ ገበያ ድረስ ላለው መንገድ የጠጠር ሥራና የስትራክቸር ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. አሮጌ ያገለገሉ ዕቃዎች እና ሰብል መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Sep 28, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን

የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር በ2019 በጀት አመት ለአገልግሎት የሚውሉ የማገዶ እንጨት፣ የዳቦ አቅርቦት፣ የምግብ ምርቶች እና የእህል ምርት ውጤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአዳማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም በጀት ለሥልጠና ለቢሮ ውስጥ የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአ/ፖ/ቴ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም በጀት ለሥልጠና ለቢሮ ውስጥ የሚውል የICT እና እስቴሽነሪ መሳሪያዎች

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ፕሮጀክቶች የተለያዩ እቃዎችን ግዥ ለመፈጻም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 03/2019፣ 04/2019፣ 05/2019 እና 06/2019 ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት

የአማራ ኅብረት ስራ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ፌዴሬሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የፌዴሬሽኑንና የአባል ዩኒዮኖችን የፋይናንስ፣ የቁጠባና ብድር፣ የክፍያ፣ የግብይትና የተቋማዊ አስተዳደር አገልግሎቶች ከወረቀት ነፃ፣ ፈጣን ፣ ግልጽ፣ ተጠያቂነት ያለዉ፣ በአንድ የተቀናጀ ኔትወርክ ላይ የሚሰራ ኮር ባንኪንግና ኢአርፒ /Core Banking and ERP/ ሶፍትዌር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት ለ2019 ዓ .ም በት/ቤቱ ለትምህርት አገልግሎት የምውሉትን ልዩ ልዩ እቃዎች አገልግሎቶችን በአንደኛ ዙር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 28, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር /001/2019 ዓ .ም ለአንደኛ ዙር የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በመደበኛ እና

ልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው የህዝብ ጤና ጣቢያ የ2019ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ/ አገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 28, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር 001/2019 ልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው የህዝብ ጤና ጣቢያ

በአራዳ ክፍለ ከተማ ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክፍለ ከተማ ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የየካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የየካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት