Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 039፣ 040፣ 041፣042፣043/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) Invitation to Re- Bid NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number Re-Bid AB/IT/12/2025/26 Awash Bank S.C. invites technically competent and commercially competitive proposals from bidders
Awash Bank S.C. Invites Bids for the Acquisition of an F5 Local Traffic Manager (LTM) Module License and Support Upgrade to F5 Premium Plus Support Subscription with Technical Training.
Addis Zemen (Apr 03, 2026) ማስተካከያ በ17/7/2018 ዓ.ም ገጽ 29 ላይ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የሲሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል ባወጣው ማስታወቂያ እስክራፕ ያደረገ ተሽከርካሪ ወይም ማሽነሪ እና ያገለገሉ ተሽከርካሪ ወይም ማሽነሪ
በአብክመ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ 14/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች )፣አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ድብልቅ ገብስ እና
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎች በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ በኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) ግልፅ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን የፒክ አፕ መኪና፣ የሚዲባስ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን በጨረታ ቁጥር SR/SC/001/2026 ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት ሳጥን፣ የእንጨት የዕቃ ማስቀመጫ ፓለት ፣የእንጨት ድራም፣ያገለገሉ ምሰሶዎች፣ያገለገሉ ፕላስቲክ ቱቦ እና ከአገልግሎት ተመላሽ (ያገለገሉ) ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች (ግለሶች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ethiotelecom (Sep 24, 2026) መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም. በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SR/SC/001/2026 ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን
የአዴሌ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዴሌ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የግንባታ
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የድርጅቱን ሂሳብ በየዓመቱ በውጪ ኦዲተር የሚያስመረምር ሲሆን ይህንን ሂሳብ በዓለም አቀፍ ፋይናንስ ሪፖርት ሲስተም (IFRS) አተገባበር ሥርዓት ትግበራ በዘርፉ የተሠማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የድርጅቱን ሂሳብ በየዓመቱ በውጪ ኦዲተር የሚያስመረምር
Financial Intelligence Service፡ Procurement of Hotel Service
Government (Sep 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/82901da8-ebfc-4a64-b3fc-c7e335c704b4/open Lot Information
The Ethiopian Electric Utility Adama Region Invites Interested and Qualified Bidders to Purchase Adama Region Day Care Facility Center Renovation Work.
Addis Zemen (Sep 24, 2026) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Invitation for procurement of Adama Region Day Care Facility Center Renovation
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018/19 በጀት ዓመት የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች መለዋወጫዎች እና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ ፣ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ/ብገጫ/3//2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ)
የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ /መኢኢግ/ ሃይብሪድ ተሽከርካሪ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ መኢኢግ/ግጨተሽ/05/2019 1. የግዥ ፈፃሚው ስም: መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ