Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በደቡብ ወሎ ዞን የወገልጤና ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረት ልማት ጽ/ቤት 2 ሁለት ቦታዎች 2ኛ ጊዜ፣ 4 ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል G+0 እና በላይ ግንባታ የሚውል 3 (ሶስት ቦታዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Be’kur (Feb 24, 2025) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያሁለተኛ ዙር በደቡብ ወሎ ዞን የወገልጤና ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረት ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1

The Somali Regional State Water Bureau (SRS WB) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Provision of Construction of Civil Works, Supply, and Installation of Pipes & Fittings, Supply & Installation of Electro-Mechanical Equipment for the R-WASH-ETH-Kebribeyah Site Water Supply Project

Addis Zemen (Feb 24, 2025) INVITATION FOR REQUEST FOR BIDS (RE-BID) INTERNATIONAL COMPETITIVE BID (ICB) SOMALI REGIONAL STATE WATER BUREAU Name of Project: R-WASH-ETH-KEBRIBEYAH Site Water Supply Project Lot-I RFB

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፤ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 24, 2025) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 31/2017 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ

ኬሚካል ኢንዲስትሪ ኮርፖሬሽን ለጎማ ዛፍ ልማትና ምርት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች (የጎማ ዛፍ የወተት መቀበያ ሳህን፣ ፕላስቲክ በርሜል ባለ 200 ሊትር፣ የምርት ማሸጊያ ፕላስቲክ ገጀራ የፕላስቲክ ሳፋ ሜትሮ ላክ፤አሞኒያ እና ኬሚካል መርጫ መሳሪያ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 25, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኬ.ኢ.ኮ/ግ/ጨ/06-2017 ኬሚካል ኢንዲስትሪ ኮርፖሬሽን ለጎማ ዛፍ ልማትና ምርት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች የጎማ ዛፍ የወተት መቀበያ ሳህን፣ ፕላስቲክ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች