Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 19, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልግሎት ግዴታቸውን ካልተወጡ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ንስር ማይክሮ ኢንስቲትየሽን ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ኢፌድሪ ጉምሩክ ኮሚሽን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር
ድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ የስጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የአሉሚኒየም ፍሬምና መስታወት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር
የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር ላይ ያሉ የአሉሚኒየም ፍሬሞችን ከነመስታወታቸው አስነቅሎ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Revenue፡ Procurement of Food and Beverages
Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/feed596f-678d-416c-adf0-7c11052656fe/open Lot Information
በለሚኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 09 የቦሌ አዲስ ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፋይናንስ ቡድን በ2019 በጀት አመት አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በለሚኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 09 የቦሌ አዲስ ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የተለያዩ ደንብ ልብሶችን፤ ብትን ጨርቆችን፤ ጫማዎችንና ሌሎች የአደጋ መከላከያ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) የሠራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፣ ኦ.ደ.ዱ..እ.ድ – 04/2019 የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚሰጥ የማጣቀሻ መፅሐፍቶችን በአዲሱ ካሪኩለም የተዘጋጀ መፅሐፍቶችን 1,450/አንድ ሺ አራት መቶ ሃምሳ/ አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ
ሰበታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ መገልገያ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሰበታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች
በወላይታ ዞን የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ የፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የሚፈፀም ዓመታዊ መስተንግዶ እና ጽ/መሳርያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ የጨረታ ማስታወቂያ በ2019 የበጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የሚፈፀም ዓመታዊ
የቦታው ስፋት በፕሮፖርሽን 108ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Oct 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ዶ/ር አባተ ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ ዘውዲቱ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የሻላ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽ/መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ቴክኒክና ሞያ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሻላ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ1ኛው ዙር ግዥ የ2019
የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ለቱቦ ሥራ የሚሆን ሞልድ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፦ ሲ/መ/ባ/003/2019 የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ