Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የእርሻ ማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የፐርኪንስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የእርሻ ማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የፐርኪንስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በጨረታ

የድሬዳዋ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ የተለያዩ ህትመት ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Sep 23, 2026) የ ጨ ረ ታ ማ ስ ታ ወ ቂ ያየጨረታ ቁጥር የድ/ዳ/አስ/ስ/ከ/ቢ/6213/004/2019 ዓ.ም የድሬዳዋ አስተዳደር

በድሬደዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል በስሩ ለሚገኘው ለጽዳትና ውበት ለ2019 በጀት አመት ለስራ የሚያገለግሉ የጽዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Sep 23, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ በድሬደዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል በስሩ ለሚገኘው ለጽዳትና ውበት ለ2019 በጀት አመት

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018/19 በጀት ዓመት ፕሪንተሮች፣ የፎቶኮፒ፣ የፋክስ እና ሌሎች ተመሳሳይ የቢሮ ዕቃዎችን በዋናው ቢሮና ቅ/አገልግሎት መስጫ በመምጣት ሰርቪስ ማድረግና መጠገን ስራ የአገልግሎት ግዢ በአካባቢ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ውል ፈጽሞ ለማሰራት ይፈልጋል

የአሙሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መስርያ ቤቶች የሚያገለግሉ የደንብ ልብስ፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ ፈርኒቸርና ጎማ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ ተጫራቾችን አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአሙሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መስርያ ቤቶች የሚያገለግሉ የደንብ ልብስ፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በወናጎ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት በቀረበው ጥያቄ መሰረት በ2019 በጀት ዓመት ከታቀዱ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶች መካከል ስማርት ፖል መብራት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በወናጎ ከተማ አስተዳደር ከሚገኙ ከተለያዩ ሴ/መ/ቤት በቀረበው ጥያቄ መሰረት በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

ደቡብ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት በ2019 ዓ.ም ድርጅቱ ካለው የስራ እንቅስቃሴ አንፃር የኪራይ መኪና ውለታ በመግባት በክልሉ ውስጥ ባሉ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ለማሰማራት ለመስክ አገልግሎት የሚውል በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ድጋፍ በዘልሚ መንደር ለሚገነባው አደባባይ፣ ካልቨርት እና የመንገድ አካፋይ ስራ በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል