Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 19, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልግሎት ግዴታቸውን ካልተወጡ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ንስር ማይክሮ ኢንስቲትየሽን ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ኢፌድሪ ጉምሩክ ኮሚሽን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር

ድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ የስጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የአሉሚኒየም ፍሬምና መስታወት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር ላይ ያሉ የአሉሚኒየም ፍሬሞችን ከነመስታወታቸው አስነቅሎ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Disaster Risk Management Commission፡ Procurement Of Hotel Service At Addis Ababa 4 Star

Government (May 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/92ff28c4-76f0-480b-9479-b3e18bbaf581/open

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የሚውል የተለያዩ የደንብ ልብስ አይነቶችን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 09, 2026) የተስያዩ የደንብ ልብስ ቁሳቁሶች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 422/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የሚውል

በአብክመ ጤና ቢሮ የአማራ ሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻና ማከፋፈያ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት የኦክስጅን ማምረቻ ማዕከሉ ቅርንጫፎች በባህር ዳር እና በደሴ የሚገኙ ሲሆን የኦክስጅን ማምረቻ ማሸን መለዋወጫዎችን መሳሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የኢፌደሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ ነክ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ሌሎች ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የወለይታ ዞን ፋይናስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለወላይታ ዞን ግብርና መምሪያ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የወለይታ ዞን ፋይናስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለወላይታ ዞን ግብርና መምሪያ ከዚህ

በጉምሩከ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ምግብ ነክ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አልባሳት፣ ጫማ እና ኮስሞቲክስ በግልፅ እንዲሁም ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ምግብ ነክ፣ አልባሳት፣ ጫማ እና Woven Bag በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ: 48×48×1.5 ዜድ ጥቁር ብረት and ባለ 20×10×1 ጥቁር ኳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/05edd81f-10bd-492a-84d7-e6538ae8cc1d/open Lot Information

ኢቢዝ ኦንላይን ሶሉሽንሰ ኃ.የተ.ግ.ማ.: የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3e5b11ab-2cd5-4a12-9b31-30b6fb8471f5/open Lot Information

Manufacturing Industry Development Institute: የጉድጓድ ውሃ ጥገና አገልግሎት ግዥ

Government (May 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9262a26f-32ad-483b-831f-255d80b1a23c/open Lot Information