Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/78fb181d-d686-4e6a-835f-16f78d700631/open Reference Number: EFDA-NCB-NC-0019-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFDA/PR/car/123/2018 Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Food and Drug Authority: Procurement of Different Car Maintenance and Service

Addis Zemen (Apr 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ የሩዝ የምግብ እህል ሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ የግ/ው/ሽ/ሜ/አ/ዘ/ግጨ/ሸ05/2018 በኢትዮጵያ የግብርና

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በቦንጋ ቅርንጫፍ ተከማችቶ የሚገኘውን ሩዝ የምግብ እህል ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡–ሲ/መ/ባ/001/2018 ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ

በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ምንጣፍ ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  የጨረታ ቁጥር ግ-16/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣  አዳዲስ አልባሳት፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አልሳም ዲማ ኢንዱስትሪ ማዕከል ያገለገሉ የፈትል ክፍል ማሽኖችን፣ የሽመና ክፍል ማሽኖችና የጨርቅ ማቅለሚያ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አልሳም ዲማ ኢንዱስትሪ ማዕከል ያገለገሉ የፈትል ክፍል ማሽኖችን፣ የሽመና ክፍል ማሽኖችና የጨርቅ ማቅለሚያ ማሽኖች

CST Ethiopia Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Suppliers for the Supply and Delivery of Lockable Filing Cabinets, Stationery Items, and Office Equipment to Be Delivered to Their Mekelle Office in the Tigray Region.

አማራ ባንክ አ.ማ. የመድረክ፣ የሳውንድ ሲስተም፣ የስክሪን አቅርቦት፣ ቀጥታ ስርጭት እና ዶክመንቴሽን፤ (Stage Sound System, Screen, Live Stream and Documentation Service) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Sep 20, 2026) ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አባ/ግፋማመ/ሀግጨ/039/2026 (1) አማራ ባንክ አ.ማ

The Consortium for Climate Change Ethiopia (CCC-E), in Partnership with Save the Children International, is Inviting Qualified Consultancy Firms for Two Separate Assignments: 1) Development of Advocacy and Communication Strategy, and 2) Development of Resource Mobilization/Fund Raising Strategy.

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች እና ሌሎችም እስክራፐ አይነቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች እና ሌሎችም እስክራፐ አይነቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት የመብራት እቃዎችን እና የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Sep 20, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በግዥ መለያ ቁጥር 003/2019 ለተቋማችን

ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ ላፕቶፕና ፕሪንተር፣ የቢሮ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ በ inclusive Dairy Development for Resilience” ፕሮጀክት ስር፣ በCSI

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ መኪኖች እና ሞተር ብስክሌቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Sep 20, 2026) ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካKALITI METAL PRODUCTS FACTORYDocument No. OF/kMPF/254 (Pr No 008)Tender No. 01/2019 የጨረታ ማስታወቂያ

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድ ፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የተለያየ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድ ፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የሚከተለውን ስራ