Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 20, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች፣ የቮልቮ መኪና ተሳቢ፣ የዘር መዝሪያ ማሽን፣ የእህል መውቂያ ማሽኖች
በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች፣ የቮልቮ መኪና ተሳቢ፣ የዘር መዝሪያ ማሽን፣ የእህል መውቂያ ማሽኖች እና የተለያዩ ዓይነት አሮጌ ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ለይላት ብርሀኑ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አብድልቃድር ዲኖ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/150239 በጥቅምት
በድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 20, 2026) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት በድጋሜ የወጣ ፑሚስ እና ቀይ አሸዋ ከነትራንስፖርቱ ግዥ ግልጽ ጨረታ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ 15/2018 የአዲስ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ፑሚስ እና ቀይ አሸዋ ከነትራንስፖርቱ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government (Apr 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/fda378a0-4c58-4fde-8689-bf58e1a5dd9e/open Invitation to Bid Procurement of Electronics Equipment Procurement Reference No: LDI-NCB-G-0103-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category:
Livestock Development Institute: Procurement of Electronics Equipment
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Revenue: Procurement of Construction Materials
Government (Oct 15, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9d526263-a5d2-4d65-b71e-a6d8c8e8b3d5/open Lot Information Procurement Reference
Ethiopian Coffee and Tea Authority፡ Procurement of Spare Parts
Government (Oct 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/22c2674f-1516-4c3d-8619-4d18ad0894c6/open Lot Information
Hawassa University፡ Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Oct 15, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/85ef41db-450e-4a63-b820-56af222ed17c/open Lot Information Procurement Reference
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Hotel Service
Government (Oct 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c1b118e1-37e6-4505-a8cb-1acb2f9bb0d3/open Lot Information
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government (Oct 15, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cabc3abe-8636-44ee-ac95-29f3bd5aa7fd/open Lot Information Procurement Reference
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ እንስሳት ምርምር እና እርባታ ማዕከል ለ2018 ዓ.ም. የሚውሉ ለእንስሳት መኖነት የሚያገለግሉ የድርቆሽ ሳር እና ጭድ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 15, 2026) የጨረታ ማስታወቀያ የጨረታ ቁጥር እ/ህ/ግ/ኮ 002/2019 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ እንስሳት
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሥነ-ስርዓት ሳይፈፀምባቸው የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችን በሃራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር 09/2019 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሥነ–ስርዓት ሳይፈፀምባቸው የተወረሱ እና በህገ–
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት (አዲስ አበባ) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል “Supply & Fix Membrane & Cementious Waterproofing” ሥራ ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/137/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌደራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት (አዲስ አበባ)