Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Mar 29, 2026) የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት Exhibition Center and Market Development Enterprise የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የጨረታ ቁጥር 024/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ፣ የኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን (IT) እና የቴክኒክ ዕቃዎችና መሳሪያዎችና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች ባለብት ሁኔታ በግልጽ የሀራጅ ጨረታ እወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታው
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ የሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Aksum University ፡ Procurement of Spare Parts
Government (Sep 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/45ff50f9-95bd-483c-8123-43417b066d37/open Lot Information
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Sanitary Items
Government (Sep 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/550b0083-5104-40e1-83b5-b6ad7bbbc557/open Lot Information
የቦታ ስፋት 318 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ማርታ አለማየሁ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አስካለ ጉልማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
Ethiopian Electric Power (EEP) Invites Sealed Bids for the Plant Design, Manufacture, Supply, Installation, Testing, and Commissioning of Approximately 90 Km of Double-circuit Transmission Lines (230 KV and 132 KV) and 2 Km of Additional Lines Associated with Substations in Shashemene-II, Bale Robe, Bensa Daye, and Durame.
Ethiopian Herald (Sep 18, 2026) Specific procurement Notice Request for Bids Plant Design, Supply and installation (Two-envelope Bidding Process, Without
የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል ጨረታ ቁጥር (1) ለእንጨትና ብረታ ብረት ለትምህርትና ስልጠና ስራዎች
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምስራቅ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የጄኔተር እና የዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች እና የወታደራዊ ተሽከርካሪ አላቂ መስሪያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የምስራቅ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2019 ዓም በሀገር መከላከያ ሚ/ር የምስራቅ
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡልጋ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ፅ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት ጥቅል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/19 በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡልጋ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀድያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃ ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀድያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለመ/ቤቱ ለስራ አገልግሎት
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2019 ዓ.ም የሥራ ዘመን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና