Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ አብክመ አብብማቴልድ/የት-ል-ሽ-01/06/2018 የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝ በስሩ የያዛቸውን የተለያየ የፈረስ ጉልበት ያላቸውን የኬዝ ባለ 127 እና 110

የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝ በስሩ የያዛቸውን የተለያየ የፈረስ ጉልበት ያላቸውን የኬዝ ባለ 127 እና 110 እንዲሁም ማሲ ፈርጉሰን /MASSY FERGUSEN/132 የፈረስ ጉልበት ትራክተሮች የትራክተር ማረሻ አቦሎ /Abollo/፣ የበቆሎ መፈልፈያ ማሽን እና የብረት ሸልፍን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለቢሮ እና ለገቢ ማስገኛ እየተጠቀመባቸው የሚገኙ ህንፃዎችን ማለትም አዲስ አበባ (የቦሌ ባለ አራት ወለል ህንፃ እና አራት ኪሎ ባለ አራት ወለል ህንፃ)፣ ባሕር ዳር ባለ አራት ወለል ህንፃ፣ ደሴ ባለአራት ወለል ህንፃ፣ ደብረ ብርሃን ባለ አራት ወለል ህንፃ እና ጎንደር ባለ አንድ ወለል ህንፃ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች ለ2ተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር As Built Design እና የህንፃ ግምታዊ ዋጋ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 06, 2026)  የተያዙና  የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 47/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ  የተለያዩ ንብረቶችን የተሸከርካሪ

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

AHF-Ethiopia Would Like to Invite a Qualified External Audit Firm to Perform an Annual Audit For the Fiscal Year 2026 (Jan–Dec) in Accordance with Statutory Requirements, Internal Reporting standards and Guidelines, and the International Public Sector Accounting Standard (IPSAS).

Digaf Micro Credit Provider S.C. Invites Qualified and Independent Audit Firms Licensed in Ethiopia to Submit Expressions of Interest and Proposals for the Statutory External Audit of Digaf for the Financial Years Ending 30 June 2025 (FY 2024/25) and 30 June 2026 (FY 2025/26)

ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የማይክሮ ኢንሹንስ ሽያጭ ወኪሎችን አሰልጥኖ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Sep 27, 2026) የሽያጭ ወኪልነት ሥራ ማስታወቂያ ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መስፈርቶች መሰረት የማይክሮ ኢንሹንስ ሽያጭ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባትሪዎች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ እቃዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች፣ የተቃጠለ የሞተር ዘይት ከነበርሜሉ፣ የአልሙኒየም ቁርጥራጭ እና የተለያዩ ያገለገሉ ካርቶኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ. በቅርብ ጊዜ ለሚያሳትመው የ2025/26 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምን የሚያሳይ ዓመታዊ መጽሔት ለማሳተም ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውና እና በዘርፉ ረዥም ዓመት ልምድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል

የግዮን ሆቴሎች ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዮን ሆቴሎች ድርጅት ሎት 1 የዋና ገንዳ ትሪትመንት ኬሚካሎች ግዥ ሎት 2 የፅህፈት መሳሪያ

Center for Development Initiatives በ2019 ዓ.ም. የሂሳብ ዘመን የውጪ ኦዲት ሥራ ለማሰራት ፈቃድ ያላቸውን እና በቂ ልምድ ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች/ ባለሙያዎች በጨረታ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል

Reporter (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያለውጪ ኦዲት አገልግሎት ድርጅታችን በ2019 ዓ.ም የሂሳብ ዘመን የውጪ ኦዲት ሥራ ለማሰራት ፈቃድ ያላቸውን እና

Nib International Bank Would Like To Notify Amendment of Bid Closing and Opening Date

Reporter (Sep 27, 2026) EXTENSION OF BID CLOSING AND OPENING PERIOD It is to be recalled that Nib International Bank

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 27, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ